LibreOffice 7.6 እርዳታ
እርስዎ የሚመርጡትን አምዶች ንዑስ ድምር ማስሊያ: LibreOffice ይጠቀሙ የ ድምር ተግባር ራሱ በራሱ እንዲያሰላ ንዑስ ድምር እና ጠቅላላ ዋጋዎችን ምልክት የ ተደረገባቸውን መጠኖች: እርስዎ ሌሎች ተግባሮችን መጠቀም ይችላሉ ስሌቶችን ለ መፈጸም LibreOffice ራሱ በራሱ ያስታውሳል የ ተገለጹ ዳታቤዞችን ቦታ እርስዎ መጠቆሚያውን በላዩ ላይ ሲያደርጉ
ለምሳሌ: እርስዎ ማመንጨት ይችላሉ ሺያጮችን ባጠቃላይ ለ ተወሰነ ፖሳቁ አድራሻ ዳታ መሰረት ያደረገ ከ ደንበኛች ዳታቤዝ ውስጥ
ከ ተመረጠው ቦታ የ ረድፎች ንዑስ ድምር ማጥፊያ