LibreOffice 24.8 እርዳታ
መለያ የ ላይኛው ጉዳይ እና የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች ዳታ በሚያጣሩ ጊዜ
የ አምድ ምልክት በ መጀመሪያው የ ረድፍ ክፍል መጠን ውስጥ ማካተቻ
ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ ይምረጡ የ ክፍል መጠን እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን የ ማጣሪያ ውጤቶች እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ተሰየመ መጠን ከ ዝርዝር ውስጥ
በ ማጣሪያ መግለጫ ውስጥ መደበኛ የ ማጣሪያ መግለጫ እንዲጠቀሙ ማስቻያ: የ መደበኛ መግለጫ ዝርዝር LibreOffice ይደግፋል: ይጫኑ እዚህ.
ይህ የ መደበኛ አገላለጽ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ ተመረጠ: እርስዎ መደበኛ አገላለጽ መጠቀም ይችላሉ በ ዋጋዎች ሜዳ ውስጥ የ ሁኔታው ዝርዝር ሳጥን ከ ተሰናዳ ለ '=' እኩል ነው ወይንም '<>' እኩል አይደለም: ይህ የሚፈጸመው እንደ ክፍሉ ቅደም ተከተል እና የ እርስዎ ማመሳከሪያ ለ ረቀቀ ማጣሪያ መሰረት ነው
የ ተባዙ ረድፎች ማስወገጃ ከ ተጣራው ዳታ ዝርዝር ውስጥ
ይምረጡ የ ኮፒ ውጤቶች ከ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ የ መድረሻውን መጠን ይወስኑ እርስዎ የ ተጣራ ዳታ እንዲታይ የሚፈልጉበትን: ይህ ሳጥን ምልክት ከ ተደረገበት: የ መድረሻውን መጠን ይገናኛል ከ ምንጩ መጠን ጋር: እርስዎ መግለጽ አለብዎት የ ምንጩን መጠን ከ ዳታ - መጠን መግለጫ እንደ ዳታቤዝ መጠን ይህን ተከትለው: እርስዎ እንደገና መፈጸም ይችላሉ የ ተገለጸውን ማጣሪያ በማንኛውም ጊዜ እንደሚከተለው: ይጫኑ የ ምንጩን መጠን: ከዛ ይምረጡ ዳታ - ማነቃቂያ መጠን
የ ክፍል መጠን ወይንም የ ክፍል መጠን ስም እርስዎ ማጣራት የሚፈልጉትን ማሳያ