LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አሁኑን መስኮት መክፈያ ከ ላይ በ ግራ ጠርዝ በኩል ንቁ በሆነው ክፍል
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ አይጥ መጠቆሚያ መስኮቱን ለ መክፈል በ አግድም ወይንም በ ቁመት ይህን ለማድረግ: ይጎትቱ ወፍራሙን ጥቁር መስመር በ ቁመት መሸብለያ ከ ላይ በ ቀኝ በኩል የሚገኘውን ወደ መስኮቱ ውስጥ: ወፍራም ጥቁር መስመር መስኮቱ የት እንደ ተከፈለ ያሳያል
የ ተከፈለ መስኮት የ ራሱ መሸብለያ መደርደሪያ ይኖረዋል ለ እያንዳንዱ ክፍል: ለ ማነፃፀር የ ተወሰኑ መስኮት ክፍሎች መሸብለያ የላቸውም