LibreOffice 24.8 እርዳታ
መቀየሪያ በራሱ ማስገቢያ ተግባሮች ማብሪያ እና ማጥፊያ: ራሱ በራሱ ማስገቢያዎችን ይፈጽማል: በ ተመሳሳይ አምድ ውስጥ በ ሌሎች ማስገቢያ አምዱ ይታሰሳል እስከ 2000 ክፍሎች ወይንም 200 የ ተለያዩ ሀረጎች ድረስ
የ ተፈጸመው ጽሁፍ ይደምቃል
መፈጸሚያውን ለ መቀበል ይጫኑ ማስገቢያ ወይንም መጠቆሚያ ቁልፍ
ጽሁፍ ለ መጨመር ወይንም ለ ማረም በ መፈጸሚያው: ይጫኑ F2.
ተጨማሪ መፈጸሚያ ለ መመልከት ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+Tab ወደ ፊት ለ መሸብለል ወይንም ትእዛዝ Ctrl+Shift+Tab ወደ ኋላ ለ መሸብለል
ዝግጁ ዝርዝር በራሱ ማስገቢያዎችን ለ መመልከት ይጫኑ ምርጫ Alt+ቀስት ወደ ታች
እርስዎ መቀመሪያ በሚጽፉ ጊዜ ባህሪዎችን በመጠቀም ቀደም ብለ ያስገቡትን የሚመሳሰል: የ እርዳታ ምክር ይታያል መጨረሻ የ ተጠቀሙት አስር ተግባሮች የሚያሳይ ከ ተግባር አዋቂ ሁሉም የ ተገለጸው የ መጠን ስሞች: የ ሁሉም ዳታቤዝ መጠን ስም እና ይዞታዎች ለ ሁሉም ምልክት መጠን ይታያል
በራሱ ማስገቢያ ፊደል-መመጠኛ ነው: ለምሳለ: እርስዎ ከጻፉ "ጠቅላላ" በ ክፍል ውስጥ እርስዎ ማስገባት አይችሉም "ጠቅላላ" በ ሌላ ክፍል ውስጥ በ ተመሳሳይ አምድ ውስጥ መጀመሪያ በራሱ ማስገቢያን ካላሰናከሉ