ወረቀት መጠበቂያ

በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ ክፍሎች እንዳይሻሻሉ መጠበቂያ ይምረጡ መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ለ መክፈት የ ወረቀት መጠበቂያ ንግግር እርስዎ የ ወረቀት መጠበቂያ በ መግቢያ ቃል ወይንም ያለ መግቢያ ቃል የሚወስኑበት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Tools - Protect Sheet.


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ክፍሎች እንዳይሻሻሉ ለ መጠበቅ መጠበቂያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ምልክት መደረግ አለበት አቀራረብ - ክፍሎች - ክፍል መጠበቂያ tab ገጽ ወይንም በ አቀራረብ - ክፍሎች አገባብ ዝርዝር ውስጥ


የማይጠበቁ ክፍሎች ወይንም የ ክፍል መጠኖችን ማሰናዳት ይቻላል በሚጠበቅ ወረቀት ውስጥ በ መጠቀም መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ እና አቀራረብ - ክፍሎች - ክፍል መጠበቂያ ዝርዝር ውስጥ:

  1. ይምረጡ የማይጠበቁትን ክፍሎችን

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ክፍል መጠበቂያ እና ምልክቱን ያጥፉ ከ መጠበቂያ ሳጥን እና ይጫኑ እሺ

  3. መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ዝርዝር ውስጥ: የ ወረቀት መጠበቂያ ያስጀምሩ: ወዲያውኑ የሚፈጸም: እርስዎ የ መረጡት የ ክፍል መጠን በ ደረጃ 1 ብቻ ማረም ይቻላል

በኋላ ለ መቀየር የማይጠበቁ ቦታዎች ወደ የሚጠበቁ ቦታዎች: ይምረጡ መጠን: የሚቀጥለው በ አቀራረብ - ክፍሎች - ክፍል መጠበቂያ tab ገጽ ውስጥ: ይመርምሩ የሚጠበቅ ሳጥን ውስጥ: በ መጨረሻ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ዝርዝር ውስጥ: ያለፈው የሚታረም መጠን አሁን ይጠበቃል

ወረቀት መጠበቂያ ተፅእኖ ይፈጥራል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ወረቀት tabs በ መመልከቻው ከ ታች በኩል: የ ማጥፊያ እና እንደገና መሰየሚያ ትእዛዝ መምረጥ አይቻልም

ወረቀት የሚጠበቅ ከሆነ: እርስዎ ማሻሻል ወይንም ማጥፋት አይችሉም ማንኛውንም የ ክፍል ዘዴዎች

የሚጠበቅ ወረቀት ወይንም የ ክፍል መጠን ማሻሻል አይቻልም መጠበቂያ ካልተሰናከለ በስተቀር: መጠበቂያውን ለ ማሰናከል: ይምረጡ መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ትእዛዝ: ምንም የ መግቢያ ቃል ካልተሰናዳ: የ ወረቀት መጠበቂያው ወዲያውኑ ይሰናከላል: ወረቀቱ የሚጠበቅ ከሆነ: መጠበቂያ ማስወገጃ ንግግር ይከፈታል: እርስዎ የ መግቢያ ቃል የሚያስገቡበት

አንዴ ከ ተቀመጠ: የሚጠበቅ ወረቀት ማስቀመጥ የሚቻለው ይህን በ መጠቀም ነው ፋይል - ማስቀመጫ እንደትእዛዝ

የ መግቢያ ቃል (በ ምርጫ)

እርስዎን የ መግቢያ ቃል ማስገባት ያችችሎታል ወረቀቱን ለ መጠበቅ በ ድንገት ከ መቀየር

የ ማስታወሻ ምልክት

Complete protection of your work can be achieved by combining the options Tools - Protect Sheet and Tools - Protect Spreadsheet Structure, including password protection. To prohibit opening the document altogether, in the Save dialog mark the Save with password box before you click the Save button.


Please support us!