LibreOffice 24.8 እርዳታ
Defines a scenario for the selected sheet area.
ለ ትእይንት ስም መግለጫ: ግልፅ እና የ ተለየ ስም ይጠቀሙ ስለዚህ በ ቀላሉ እንዲለዩት ትእይንቱን እርስዎ እንዲሁም ማሻሻል ይችላሉ የ ትእይንት ስም በ መቃኛ ውስጥ በ ባህሪዎች አገባብ ዝርዝር ትእዛዝ ውስጥ
Specifies additional information about the scenario. This information will be displayed in the Navigator when you click the Scenarios icon and select the desired scenario. You can also modify this information in the Navigator through the Properties context menu command.
ይህ ክፍል የሚጠቅመው ለ መግለጽ ነው ማሰናጃዎች ለ ትእይንት ማሳያ የሚጠቀሙትን
Highlights the scenario in your table with a border. The color for the border is specified in the field to the right of this option. The border will have a title bar displaying the name of the last scenario. The button on the right of the scenario border offers you an overview of all the scenarios in this area, if several have been defined. You can choose any of the scenarios from this list without restrictions.
የ ክፍሎችን ዋጋ ኮፒ ማድረጊያ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን ወደ ንቁ ትእይንት: እርስዎ ይህን ምርጫ ካልመረጡ: ትእይንቱ አይቀየርም: እርስዎ የ ክፍሎች ዋጋዎች በሚቀይሩ ጊዜ: ባህሪው የ መልሶ ኮፒ ማድረጊያ ማሰናጃ የ ክፍል መጠበቂያ መሰረት ያደረገ ነው: የ ወረቀት መጠበቂያ እና የ ለውጦች መከልከያ ማሰናጃ
ኮፒ ማድረጊያ ጠቅላላ ወረቀቱን ወደ ተጨማሪ ትእይንት ወረቀት
ለ ንቁ ትእይንት ለውጦች መከልከያ: ባህሪው የ መልሶ ኮፒ ማድረጊያ ማሰናጃ የ ክፍል መጠበቂያ መሰረት ያደረገ ነው: እና የ ለውጦች መከልከያ ማሰናጃ
እርስዎ የ ትእይንት ባህሪዎችን ብቻ መቀየር ይችላሉ የ ለውጦች መከልከያ ምርጫ ካልተመረጠ እና ወረቀቱ የማይጠበቅ ከሆነ
እርስዎ የ ክፍል ዋጋዎችን ብቻ መቀየር ይችላሉ የ ለውጦች መከልከያ ምርጫ ከ ተመረጠ: የ ኮፒ ምርጫ ካልተመረጠ እና ወረቀቱ የማይጠበቅ ከሆነ
እርስዎ የ ክፍል ዋጋዎችን ትእይንቶች ብቻ መቀየር ይችላሉ የ ለውጦች መከልከያ ምርጫ ከ ተመረጠ: የ መልሶ ኮፒ ማድረጊያ ምርጫ ካልተመረጠ: እና ወረቀቱ የማይጠበቅ ከሆነ