LibreOffice 7.6 እርዳታ
እንደገና መሳያ ሁሉንም ፈልጎ ማግኛ በ ወረቀት ውስጥ: መቀመሪያ ማሻሻያ ሁሉንም ፈልጎ ማግኛ እንደገና መሳያ ግምት ውስጥ በሚገባበት ጊዜ
መርማሪ ቀስቶች በ ሰነድ ውስጥ የሚሻሻሉት በሚቀጥሉት ሁኔታዎች ነው:
ማስጀመሪያ መሳሪያዎች - መርማሪ - ማሻሻያ ማነቃቂያ ፈልጎ ማግኛ
ይህ መሳሪያዎች - መርማሪ - ራሱ በራሱ ይሻሻላል ከ በራ ሁልጊዜ መቀመሪያ ሲቀየር በ ሰነድ ውስጥ