LibreOffice 24.8 እርዳታ
ምልክት ማድረጊያ ሁሉንም ክፍሎች በ ወረቀት ውስጥ ዋጋዎቹን የያዙ ከ ማረጋገጫ ህግ ውጪ የሁኑ
የ ማረጋገጫ ደንብ ይከለክላል ቁጥሮች ማስገባት: ቀኖች: የ ጊዜ ዋጋዎች: እና ጽሁፍ እስከ የ ተወሰነ መጠን: ነገር ግን: ማስገባት ይችላሉ ዋጋ የ ሌለው ዋጋዎች ወይንም ኮፒ ማድረግ ዋጋ የ ሌለው ዋጋዎች ወደ ክፍሎች ውስጥ: በ ማስቆሚያ ምርጫ አይመረጥም: እርስዎ የ ማረጋገጫ ደንብ ሲመድቡ: የ ነበረው ደንብ ዋጋ በ ክፍሉ ውስጥ አይሻሻልም