መሙያ ዘዴ

ማስነሻ የ መሙያ ዘዴ በ ፈልጎ ማግኛ ውስጥ: የ አይጥ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ የ ተለየ ምልክት: እና እርስዎ መጫን ይችላሉ ማንኛውንም ክፍል ምልክቱን ለ መመልከት ለ ክፍል ሁኔታዎች: ከዚህ ዘዴ ውስጥ ለ መውጣት: ይጫኑ መዝለያውን ወይንም ይጫኑ የ መጨረሻ መሙያ ዘዴ ትእዛዝ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Tools - Detective - Fill Mode.


መሙያ ዘዴ ተግባር ተመሳሳይ ነው ከ ምሳሌ ከ መፈለጊያ ትእዛዝ ጋር እርስዎ ይህን ዘዴ ለ መጀመሪያ ጊዜ ከ ጠሩ: የ አገባብ ዝርዝር ይጠቀሙ ለ ተጨማሪ ምርጫ ለ መሙያ ዘዴ እና ከዛ ከ ዘዴው ውስጥ ይውጡ

Please support us!