ጥገኞች ፈልጎ ማግኛ

ፈልጎ ማግኛ ቀስቶች መሳያ ለ ንቁው ክፍል ከ መቀመሪያ ውስጥ በ ዋጋዎች ጥገኛ ለሆነው ለ ንቁ ክፍል

ሁሉንም ክፍሎች በ አንድ ላይ የ ተጠቀሙትን ከ ንቁው ክፍል ጋር በ መቀመሪያ ውስጥ ይደምቃሉ በ ሰማያዊ ክፈፍ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Tools - Detective - Trace Dependents.

Shift+F5


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር የሚሰራው በ ደረጃ ነው: ለምሳሌ: አንድ ደርጃ ፈልጎ ማግኛ ቀደም ብሎ ጀምሮ ከሆነ ለማሳየት የ መመዘኛ (ወይንም ጥገኝነት) እና ከዛ ለ እርስዎ ይታያል የሚቀጥለው ጥገኝነት ደረጃ በማስጀመር የ ፈልጎ ማግኛ ተግባር እንደገና


Please support us!