ደንብ ፈልጎ ማግኛ

ይህ ተግባር የሚያሳየው ግንኙነት ነው በ አሁኑ ክፍል መቀመሪያ የያዘው እና መቀመሪያውን የ ተጠቀሙት ክፍሎች መካከል

ምልክት የሚታየው በ ወረቀት ውስጥ ነው በ ቀስት ምልክት ማድረጊያ: በ ተመሳሳይ ጊዜ: የ ሁሉም ክፍሎች መጠን በ መቀመሪያ ውስጥ ያሉ በ አሁኑ ክፍል ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ ይደምቃሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Tools - Detective - Trace Precedents.

From the context menu:

With Fill Mode active, choose Trace Precedents.

From the tabbed interface:

Choose Tools - Trace Precedents.

On the Tools menu of the Tools tab, choose Trace Precedents.

From toolbars:

Icon Trace Precedents

Trace Precedents

From the keyboard:

Shift+F9


note

ይህ ተግባር መሰረት ያደረገው የ ደረጃዎችን አሰራር ነው: ለምሳሌ: የ ክፍሉ ሁኔታ በ መቀመሪያ ውስጥ ቀደም ብሎ ተጠቁሟል በ ምልክት ቀስት: ይህን ትእዛዝ በሚደግሙ ጊዜ: የ ምልክት ቀስት ይሳላል ከ ክፍሎች ሁኔታ ውስጥ ወደዚህ ክፍል ውስጥ


Please support us!