LibreOffice 25.2 እርዳታ
ይህ ትእዛዝ የሚያስጀምረው የ ሰንጠረዥ ፈልጎ አግኚን ነው: በ ፈልጎ አግኚ: እርስዎ ፈልገው ማግኘት ይችላሉ ጥገኞችን ከ አሁኑ መቀመሪያ ክፍል ውስጥ በ ሰንጠረዥ ክፍሎች ውስጥ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Tools - Detective.
Detective
እርስዎ አንድ ጊዜ ምልክት ከ ገለጹ እርስዎ ምልክቱን በ አይጥ መጠቆሚያ ማሳየት ይችላሉ: የ አይጥ መጠቆሚያ ቅርጹን ይቀይራል: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ምልክቱ ላይ በ መጠቆሚያው ለ መምረጥ የሚመሳከረውን ክፍል ከ ምልክቱ በ ታች በኩል
ይህ ተግባር የሚያሳየው ግንኙነት ነው በ አሁኑ ክፍል መቀመሪያ የያዘው እና መቀመሪያውን የ ተጠቀሙት ክፍሎች መካከል
አንድ ደረጃ የ ገባውን የ አቅጣጫ ቀስት ማጥፊያ በ አቅጣጫ መመዘኛ ትእዛዝ
ፈልጎ ማግኛ ቀስቶች መሳያ ለ ንቁው ክፍል ከ መቀመሪያ ውስጥ በ ዋጋዎች ጥገኛ ለሆነው ለ ንቁ ክፍል
አንድ ደረጃ በ ፋልጎ ማግኛ ቀስቶች የ ተፈጠረውን ጥገኞች ፋልጎ ማግኛ.
ሁሉንም የ ዱካ ቀስቶች ከ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስወገጃ
መሳያ ፈልጎ ማግኛ ቀስቶች የሚያሳይ ምሳሌዎች: ለ ሁሉም ክፍሎች የ ስህተት ዋጋ ለሚፈጥሩት በ ተመረጠው ክፍል ውስጥ
ምልክት ማድረጊያ ሁሉንም ክፍሎች በ ወረቀት ውስጥ ዋጋዎቹን የያዙ ከ ማረጋገጫ ህግ ውጪ የሁኑ
Activates the Fill Mode in the Detective. The mouse pointer changes to a special symbol, and you can click any cell to see a trace to the precedent cell. To exit this mode, press Escape or click the Exit Fill Mode command in the context menu.
እንደገና መሳያ ሁሉንም ፈልጎ ማግኛ በ ወረቀት ውስጥ: መቀመሪያ ማሻሻያ ሁሉንም ፈልጎ ማግኛ እንደገና መሳያ ግምት ውስጥ በሚገባበት ጊዜ
ራሱ በራሱ ማነቃቂያ ሁሉንም ፈልጎ ማግኛ በ ወረቀት ውስጥ እርስዎ መቀመሪያ በሚያሻሽሉ ጊዜ
Please support us!