ጭረት

ጭረት ትእዛዝ ንግግር ይጠራል ለ ጭረት ማሰናጃ: በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Menu Tools - Language - Hyphenation.


እርስዎ ራሱ በራሱ ጭረት ማብራት የሚችሉት በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ የ ረድፍ መጨረሻ ገጽታ ንቁ ሲሆን ነው

ጭረት ለ ተመረጡ ክፍሎች

  1. ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ ጭረቱን መቀየር የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ጭረት.

  3. ክፍሎች አቀራረብ ንግግር የሚታየው የ ማሰለፊያ tab ገጽ ሲክፈት ነው

  4. ምልክት ያድርጉ በ ራሱ በራሱ ጽሁፍ መጠቅለያ ላይ እና ንቁ ጭረት ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

ጭረት ለ መሳያ እቃዎች

  1. የ መሳያ እቃ ይምረጡ

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ጭረት

  3. እርስዎ ትእዛዝ በሚጠሩ ጊዜ እርስዎ ጭረት ለ መሳያ እቃዎች ማራት ወይንም ማጥፋት አለብዎት: ምልክት ማድረጊያው የ አሁኑን ሁኔታ ነው የሚያሳየው

Please support us!