LibreOffice 7.3 እርዳታ
ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ በራሱ አቀራረብ ለ መፈጸም ለ ተመረጠው ወረቀት አካባቢ ወይንም እርስዎ የ ራስዎትን በራሱ አቀራረብ ለ መግለጽ
The AutoFormat command is available only if a cell range with at least 3 columns and 3 rows are selected. Otherwise this command will appear grayed out in the menu.
ይምረጡ በቅድሚያ የተወሰነ በራሱ አቀራረብ በ እርስዎ ወረቀት ውስጥ በ ተመረጠው ቦታ ለ መፈጸም
እርስዎን የሚያስችለው መጨመር ነው ለ አሁኑ አቀራረብ መጠን ቢያንስ 4 x 4 ክፍሎች ወደ ዝርዝር ውስጥ በቅድሚያ በ ተወሰነው በራሱ አቀራረብ ነው የ በራሱ አቀራረብ ንግግር ይታያል
ስም ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ
እርስዎ የ ተመረጠውን ጽሁፍ ስም በራሱ አቀራረብ የሚቀይሩበት ንግግር መክፈቻ
የ እንደገና መሰየሚያ በራሱ አቀራረብ ንግግር መክፈቻ እዚህ አዲስ ስም ለ በራሱ አቀራረብ ያስገቡ
በዚህ ክፍል ውስጥ እርስዎ መምረጥ ወይንም አለመምረጥ ይችላሉ ዝግጁ የሆኑ አቀራረብ ምርጫ: እርስዎ ማስቀመጥ ከፈለጉ ማንኛውንም ማሰናጃ በ አሁኑ በ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ: ተመሳሳይ ምርጫ አይምረጡ
ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ቁጥር አቀራረብ መወሰኛ
ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ድንበር አቀራረብ መወሰኛ
ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ፊደል አቀራረብ መወሰኛ
ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ድግግሞሽ አቀራረብ መወሰኛ
ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ማሰለፊያ አቀራረብ መወሰኛ
ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ስፋት እና እርዝመት ለ ተመረጠው ክፍል አቀራረብ መወሰኛ