LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ዘዴዎች እና አቀራረብ ማሳረፊያ ይጠቀሙ ለ ጎን መደርደሪያ ለ መመደብ ዘዴ ለ ክፍሎች እና ገጾች: እርስዎ መፈጸም ይችላሉ ማሻሻል እና መቀየር የ ነበረውን ዘዴ ወይንም አዲስ ዘዴ መፍጠር ይችላሉ
The Styles dockable window can remain open while editing the document.
ክፍል ወይንም የ ክፍል መጠን ይምረጡ
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ዘዴ ላይ በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ
Displays the list of the available Cell Styles.
የ ክፍል ዘዴዎች
Displays the Page Styles available.
የ ገጽ ዘዴዎች
የ መሙያ አቀራረብ ዘዴ ማብሪያ እና ማጥፊያ: የ ቀለም ጣሳ ለ መፈጸም የ ተመረጠውን የ ዘዴ እና አቀራረብ መስኮት ይጠቀሙ
የ መሙያ አቀራረብ ዘዴ
የሚፈለገውን ዘዴ ይምረጡ ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ
ይጫኑ የ መሙያ አቀራረብ ዘዴ ምልክት
ይጫኑ ክፍል ለማቅረብ: ወይንም ይጎትቱ የ አይጥ ቁልፍ በ ተወሰነ መጠን ውስጥ ለማቅረብ ጠቅላላ መጠን: ይድገሙ ይህን ተግባር ለ ሌሎች ክፍሎች መጠኖች
ይጫኑ የ መሙያ አቀራረብ መሙያ ዘዴ ምልክት እንደገና ከዚህ ዘዴ ውስጥ ለ መውጣት
አዲስ ዘዴ መፍጠሪያ የ ዘዴ አቀራረብ መሰረት ያደረገ ለ ተመረጠው እቃ ለ ዘዴው ስም ይመድቡ በ ዘዴ መፍጠሪያ ንግግር
አዲስ ዘዴ ከ ምርጫዎች ውስጥ
በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ በ ተመረጠውን ዘዴ መስኮት ማሻሻያ: የ ተመረጠውን እቃ በ አሁኑ አቀራረብ ውስጥ
የ ማሻሻያ ዘዴ
የ ዘዴዎች ዝርዝር ማሳያ ከ ተመረጠው የ ዘዴ ምድብ ውስጥ
In the context menu you can choose commands to create a new style, delete a user-defined style, or change the selected style.
ዝግጁ የ ዘዴ ቡድኖች ዝርዝር