LibreOffice 7.6 እርዳታ
Opens a dialog where you can specify the print range. You can also set the rows or columns which are to be repeated in every page.
እርስዎን የ ተገለጸውን የ ማተሚያ መጠን ማሻሻል ያስችሎታል
ይምረጡ -ምንም- የ ማተሚያ መጠን መግለጫ ለ ማስወገድ ከ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ: ይምረጡ -ጠቅላላ ወረቀት- ለ ማሰናዳት የ ማተሚያ መጠን ለ አሁኑ ሰነድ: ይምረጡ -ምርጫ- የ ተመረጠውን ቦታ ለ መግለጽ ለ ሰንጠረዥ የ ማተሚያ መጠን: በ መምረጥ -በተጠቃሚ-የሚገለጽ- እርስዎ አሁን መግለጽ ይችላሉ የ ማተሚያ መጠን እርስዎ የ ወሰኑትን በ መጠቀም የ አቀራረብ - የ ማተሚያ መጠን - መግለጫ ትእዛዝ: እርስዎ ስም ከ ሰጡት ለ መጠን በ መጠቀም የ ወረቀት - የ ተሰየመ መጠን እና መግለጫዎች - መግለጫ ትእዛዝ: ይህ ስም ይታያል እና መምረጥ ይቻላል ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ:
በ ቀኝ-እጅ በኩል ባለው የ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ማተሚያ መጠን በ ማመሳከሪያ ወይንም በ ስም: መጠቆሚያው በ ማተሚያ መጠን የ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ከሆነ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ማተሚያ መጠን ከ ሰንጠረዥ ውስጥ በ እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያ
ይምረጡ አንድ ወይንም ተጨማሪ ረድፎች በሁሉም ገጽ ላይ ለማተም: በ ቀኝ የ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ የ ረድፍ ማመሳከሪያዎች: ለምሳሌ: "1" ወይንም "$1" ወይንም "$2:$3". የ ዝርዝር ሳጥን ያሳያል -በ ተጠቃሚ የሚገለጽ- እርስዎ መምረጥ ይችላሉ -ምንም- ለማስወገድ የ ተገለጹ የ ረድፍ መድገሚያዎች
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የሚደገሙ ረድፎችን የ አይጥ ቁልፍ በ ሰንጠረዥ ውስጥ በ መጎተት: መጠቆሚያው በ ረድፎች መድገሚያጽሁፍ ሜዳ ንግግር ውስጥ ከሆነ
ይምረጡ አንድ ወይንም ተጨማሪ አምዶች በሁሉም ገጽ ላይ ለማተም:በ ቀኝ የ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ የ ረድፍ ማመሳከሪያዎች: ለምሳሌ: "A" ወይንም "AB" ወይንም "$C:$E". የ ዝርዝር ሳጥን ያሳያል -በ ተጠቃሚ የሚገለጽ- እርስዎ መምረጥ ይችላሉ -ምንም- ለማስወገድ የ ተገለጹ የ ረድፍ መድገሚያዎች
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የሚደገሙ አምዶችን የ አይጥ ቁልፍ በ ሰንጠረዥ ውስጥ በ መጎተት: መጠቆሚያው በ አምዶች መድገሚያጽሁፍ ሜዳ ንግግር ውስጥ ከሆነ