ወረቀት

በ ህትመቱ ውስጥ የሚካተቱን አካላቶች መወሰኛ በ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ውስጥ: በ ተጨማሪ የ ማተሚያ ደንብ ማሰናዳት ይችላሉ: የ መጀመሪያውን ገጽ ቁጥር እና የ ገጽ መጠን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Page Style - Sheet tab.


ማተሚያ

የትኞቹ አካላቶች ከ ሰንጠረዥ ውስጥ እንደሚታተሚ መወሰኛ

የ አምድ & የ ረድፍ ራስጌዎች

እርስዎ የ አምድ እና የ ረድፍ ራስጌዎች እንዲታተም ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ

መጋጠሚያ

እያንዳንዱን የ ክፍሎች ድንበር እንደ መጋጠሚያ ያትማል ለ መመልከቻ በ መመልከቻው ላይ: እርስዎ ይምረጡ ከ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መመልከቻ - መጋጠሚያ መስመሮች

አስተያየቶች

በ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተገለጸውን አስተያየቶች ማተሚያ በ ተለየ ገጽ ላይ ይታተማሉ: ከ ተመሳሳዩ ክፍል ማመሳከሪያ ጋር

እቃዎች/ምስሎች

ሁሉኑም የ ተካተቱ እቃዎች ማስገቢያ (ሊታተም የሚችል ከሆነ) እና ንድፎች በታተመው ሰነድ ላይ

ቻርትስ

በ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ ያስገቡትን ቻርትስ ማተሚያ

እቃዎች መሳያ

ሁሉንም የ መሳያ እቃዎችን በሚታተመው ሰነድ ውስጥ ማካተቻ

መቀመሪያ

በ ክፍሎች ውስጥ ያሉትን መቀመሪያዎች ማተሚያ: ከ ውጤቶች ይልቅ

ዜሮ ዋጋዎች

ክፍሎች ከ ዜሮ ዋጋ ጋር እንዲታተም መወሰኛ

የ ገጽ ደንብ

ቅደም ተከተል መግለጫ ዳታ በ ወረቀት ውስጥ ቁጥር እንዴት እንደሚሰጠው: እና እንደሚታተም በሚታተመው ገጽ ልክ በማይሆን ጊዜ

ከ ላይ ወደ ታች: ከዛ ወደ ቀኝ

በ ቁመት ከ ላይ በ ግራ አምድ እስከ ታች ወረቀቱ ድረስ ማተሚያ

ከ ግራ ወደ ቀኝ: ከዛ ወደ ታች

በ አግድም ከ ላይ ረድፍ እስከ ወረቀቱ ቀኝ አምድ ድረስ ማተሚያ

የ መጀመሪያ ገጽ ቁጥር

Select this option if you want this style to restart page numbering.

Enter the number you want to restart at.

መጠን

ለሚታተመው ሰንጠረዥ የ ገጽ መጠን መግለጫ

መመጠኛ ዘዴ

የ መመጠኛ ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: አስፈላጊው መቆጣጠሪያ ከ ዝርዝር ሳጥን አጠገብ ይታያል

ህትመቱን መቀነሻ/ማሳደጊያ

ሁሉንም የሚታተሙ ገጾች ለ መመጠን የ መመጠኛ ዘዴ መወሰኛ

የ መመጠኛ ዘዴ

የ መመጠኛ ዘዴ ያሰገቡ: ዘዴዎች ያነሱ ከ 100 ገጹን ይቀንሳል: ከፍተኛ ዘዴ ገጹን ያሳድገዋል

Shrink print range(s) to width/height

ከፍተኛውን ቁጥር መወሰኛ ለ ገጾች በ አግድም (ስፋት) እና በ ቁመት (እርዝመት) በ እያንዳንዱ ወረቀት ላይ በ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ውስጥ የሚታተመው

በ ገጽ ውስጥ ስፋት

ከፍተኛውን ቁጥር ያስገቡ በ አግድም ለሚታተሙት ገጾች

በ ገጽ ውስጥ እርዝመት

ከፍተኛውን ቁጥር ያስገቡ በ ቁመት ለሚታተሙት ገጾች

Shrink print range(s) to number of pages

ከፍተኛውን ቁጥር ለ ገጾች መወሰኛ: በ ሁሉም ወረቀቶች ላይ በ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ውስጥ የሚታተመውን: መጠኑ ይቀነሳል እንደ አስፈላጊነቱ በ ተገለጸው ገጽ ልክ እንዲሆን

የ ገጾች ቁጥር

ከፍተኛውን ቁጥር ያስገቡ ለሚታተሙት ገጾች

Please support us!