ወረቀት ማሳያ

ቀደም ብሎ የ ተደበቁ ወረቀቶች ማሳያ በ ወረቀቶች መደበቂያ ትእዛዝ አንድ ወረቀት ብቻ ይጥሩ ትእዛዙን ለ መጠቀም: የ አሁኑ ወረቀት ሁልጊዜ ይመረጣል: ከ አሁኑ ወረቀት ሌላ ወረቀት ከ ተመረጠ: እርስዎ አለመምረጥ ይችላሉ በ መጫን በሚጫኑ ጊዜ ተመሳሳይ የ ወረቀት tab ከ መስኮቱ በ ታች በኩል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Show Sheet.


የ ተደበቁ ወረቀቶች

ሁሉንም የ ተደበቀ ወረቀት በ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ ማሳያ አንዳንድ ወረቀቶች ለማሳየት: ይጫኑ ተመሳሳዩን ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ያረጋግጡ በ መጫን እሺ

Please support us!