LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህ ትእዛዝ የሚከፍተው ንግግር እርስዎን የሚያስችለው የ ተለየ ስም ለ አሁኑ ወረቀት መመደብ ነው
አዲስ ስም ለ ወረቀቱ እዚህ ያስገቡ
እርስዎ መክፈት ይችላሉ ወረቀት እንደገና መሰየሚያ ንግግር በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ወረቀቱ tab ላይ ከ ታች በኩል በማድረግ በ መስኮቱ ውስጥ እና ይጫኑ: ተጭነው ይዘው መቆጣጠሪያ: የ አይጥ ቁልፍ በ ቀኝ የ አይጥ ቁልፍ
በ አማራጭ ይጫኑ በ ወረቀት tab ላይ ተጭነው ይዘው የ ትእዛዝAlt ቁልፍ: አሁን እርስዎ ስሙን በቀጥታ መቀየር ይችላሉ የዚህ ተግባር ዝግጁነት የሚወሰነው እንደ እርስዎ የ X መስኮት አስተዳዳሪ ነው