ወረቀት

የ ተመረጡትን ወረቀቶች ማሳያ ወይንም መደበቂያ እና የ ወረቀት ስም ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet.


እንደገና መሰየሚያ

ይህ ትእዛዝ የሚከፍተው ንግግር እርስዎን የሚያስችለው የ ተለየ ስም ለ አሁኑ ወረቀት መመደብ ነው

መደበቂያ

የ ተመረጡትን ረድፎች: አምዶች ወይንም እያንዳንዱን ወረቀቶች መደበቂያ

ማሳያ

ቀደም ብሎ የ ተደበቁ ወረቀቶች ማሳያ በ ወረቀቶች መደበቂያ ትእዛዝ

ወረቀት ተደብቆ ከ ነበረ: የ ወረቀት ማሳያ ንግግር ይከፈታል: እርስዎን የሚታየውን የ ወረቀት አይነት መምረጥ ያስችሎታል

ከ ቀኝ-ወደ-ግራ

የ አሁኑን ወረቀት አቅጣጫ መቀየሪያ ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ከሆነ CTL ድጋፍ ተችሏል

Please support us!