አጥጋቢ የ አምድ ስፋት

መግለጫ አጥጋቢ የ አምድ ስፋት ለ ተመረጡት አምዶች አጥጋቢ የ አምድ ስፋት ይለያያል እንደ አምዱ እርዝመት አገባብ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ዝግጁ ከሆኑ ምርጫዎች ውስጥ መለኪያ ክፍሎች .

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Columns - Optimal Width.

Double-click right column separator in column headers.


መጨመሪያ

ተጨማሪ ክፍተት መወሰኛ በ ረጅሙ አምድ ውስጥ እና በ ቁመት አምድ ድንበሮች መካከል

ነባር ዋጋ

Defines the optimal column width in order to display the entire contents of the column. The additional spacing for the optimal column width is preset to 2 mm.

Please support us!