LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ተመረጡትን ረድፎች: አምዶች ወይንም እያንዳንዱን ወረቀቶች መደበቂያ
Select the rows or columns that you want to hide, and then choose Format - Rows - Hide or Format - Columns - Hide.
እርስዎ ወረቀት መደበቅ ይችላሉ ወረቀቱን tab በ መምረጥ እና ክዛ ይምረጡ አቀራረብ - ወረቀት - መደበቂያ የ ተደበቁ ገጾች አይታተሙም: ካልታዩ በ ማተሚያ መጠን ውስጥ
የ ረድፍ ወይንም የ አምድ ራስጌ መጨረሻ የሚያሳየው ረድፍ ወይንም አምድ የ ተደበቀ እንደሆን ነው
የ ተደበቁ ረድፎች: አምዶች: ወይንም ወረቀቶች ለ ማሳየት
ይምረጡ መጠን የ ተደበቁ እቃዎችን የሚያካትት: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሳጥን በ ጠርዝ በኩል ያለውን ከ ላይ ከ ረድፍ 1 እና ከ አምድ A. አጠገብ ያለውን ለ ወረቀቶች: ይህ ደረጃ አስፈላጊ አይደለም
Choose Format - Rows/Columns - Show or Format - Sheet - Show.