ረድፍ

የ ተመረጡትን ረድፎች ማሳያ ወይንም መደበቂያ እና የ ረድፍ እርዝመት ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Format - Rows.


እርዝመት

የ አሁኑን ረድፍ ወይንም የ ተመረጠውን ረድፍ እርዝመት መቀየሪያ

Optimal Row Height

መደበቂያ

Hides selected rows or columns

ማሳያ

ይህን ትእዛዝ ይምረጡ በቅድሚያ የ ተደበቁ ረድፎች እና አምዶች ለማሳየት

Please support us!