የ ተግባር ዝርዝር

የ ተግባር ዝርዝር ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የሚገቡትን ተግባሮች ማሳያ ተግባር ዝርዝር ማሳረፊያ ተመሳሳይ ነው ከ ተግባሮች tab ገጽ ጋር የ ተግባር አዋቂ ተግባሮቹ የሚገቡት ከ ቦታ ያዢዎች ጋር ነው: እርስዎ በኋላ በራስዎት ዋጋዎች መቀየር ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ተግባር - ዝርዝር ማስገቢያ


ተግባር ዝርዝር መስኮት እንደገና መመጠን ይቻላል ሊያርፍ የሚችል መስኮት በፍጥነት ተግባሮች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ ማስገባት ይጠቀሙበት: ሁለት ጊዜ-በመጫን በ ማስገቢያ ላይ በ ተግባር ዝርዝር ውስጥ: የ ተመሳሳይ ተግባር በ ቀጥታ ይገባል በ ሁሉም ደንቦች ውስጥ

የ ምድብ ዝርዝር

Lists all the categories to which the different functions are assigned. Select a category to view the appropriate functions in the list field below. Select "All" to view all functions in alphabetical order, irrespective of category. "Last Used" lists the functions you have most recently used.

የ ተግባር ዝርዝር

ዝግጁ ተግባሮች ማሳያ እርስዎ ተግባር በሚመርጡ ጊዜ: ከ ዝርዝር ሳጥን በ ታች ያለው ቦታ አጭር መግለጫ ያሳያል: የ ተመረጠውን ተግባር ለማስገባት ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በላዩ ላይ: ወይንም ይጫኑ የ ተግባር ማስገቢያ ወደ ማስሊያ ወረቀት ውስጥ ምልክት

ተግባር ማስገቢያ ወደ ማስሊያ ወረቀት

ምልክት

የ ተመረጠውን ተግባር ወደ ሰነድ ውስጥ መጨመሪያ

Please support us!