LibreOffice 24.8 እርዳታ
ንግግር መክፈቻ እርስዎን የ ምልክት መጠን መግለጽ ያስችሎታል
የ ክፍል ይዞታዎች ለ ምልክት መጠን መጠቀም ይቻላል እንደ ስሞች በ መቀመሪያ ውስጥ - LibreOffice እነዚህን ስሞች ያስታውሳል በ ተመሳሳይ መንገድ በ ቅድሚያ የ ተወሰኑ ስሞችን እንደ የ ሳምንቱ ቀኖች እና ወሮች: እነዚህ ስሞች ራሱ በራሱ ይጨርሳቸዋል በሚጻፉ ጊዜ በ መቀመሪያ ውስጥ: በ ተጨማሪ: የ ተገለጹት ስሞች በ ምልክት መጠን ውስጥ ቅድሚያ ይኖራቸዋል ከ ስሞች ራሱ በራሱ ካመነጨው መጠኖች ይልቅ
እርስዎ የ ምልክት መጠኖች ማሰናዳት ይችላሉ ተመሳሳይ ምልክቶች የያዙ በ ተለያየ ወረቀቶች ውስጥ: LibreOffice በ መጀመሪያ የ ምልክት መጠኖች ይፈልጉ በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ: ፍለጋው ካልተሳካ ይቀጥሉ መጠኖችን መፈለግ በ ሌሎች ወረቀቶች ውስጥ
የ ክፍል ማመሳከሪያ ለ እያንዳንዱ ምልክት መጠን ማሳያ የ ምልክት መጠን ለማስወገድ የ ምልክት መጠን ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ
በ አሁኑ የ ምልክት መጠን ውስጥ የ አምድ ምልክቶች ማካተቻ
በ አሁኑ የ ምልክት መጠን ውስጥ የ ረድፍ ምልክቶች ማካተቻ
የ ዳታ መጠን ማሰናጃ ለ ተመረጠው የ ምልክት መጠን ዋጋ የለውም: ለማሻሻል ይጫኑ በ ወረቀቱ ውስጥ እና ይምረጡ ሌላ መጠን በ አይጥ መጠቆሚያው
የ አሁኑ የ ምልክት መጠን ወደ ዝርዝር ውስጥ መጨመሪያ