LibreOffice 7.6 እርዳታ
መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ የ ተገለጸ ስም ክፍል መጠን ማስገቢያ
እርስዎ የ ክፍል ቦታ ማስገባት የሚችሉት የ ስም ቦታ ከ ገለጹ በኋላ ብቻ ነው
ሁሉም የ ተገለጸ ክፍል ቦታ ዝርዝር: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ማስገቢያ ለማስገባት የ ተሰየመ ቦታ ወደ ንቁው ወረቀት አሁን መጠቆሚያው ባለበት ቦታ
ዝርዝር የ ተሰየሙ ቦታዎች እና ተመሳሳይ የ ክፍል ማመሳከሪያዎች አሁን መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ማስገቢያ
ዝርዝር የ ተሰየሙ ቦታዎች እና ተመሳሳይ የ ክፍል ማመሳከሪያዎች አሁን መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ማስገቢያ