LibreOffice 25.2 እርዳታ
ንግግር መክፈቻ እርስዎ ስም የሚወስኑበት ለ ተመረጠው ቦታ ወይንም ለ መቀመሪያ ስም የሚገልጹበት
የ አይጥ ቁልፍ ይጠቀሙ መጠኖች ወይንም አይነቶች ለማመሳከር ወደስም መግለጫ ንግግር ሜዳዎች ውስጥ
The
on the Formula bar contains a list of defined names for the ranges or formula expressions and their scope between parenthesis. Click a name from this box to highlight the corresponding reference on the spreadsheet. Names given formulas or parts of a formula are not listed here.የ ቦታውን ስም ያስገቡ እርስዎ መግለጽ የሚፈልጉትን የ ማመሳከሪያ ወይንም የ መቀመሪያ መግለጫ: ሁሉም የ ቦታ ስሞች ቀደም ብለው ተገልጸዋል በ ሰንጠረዥ ዝርዝር ጽሁፍ ሜዳ ውስጥ ከ ታች በኩል: እርስዎ ከ ተጫኑ በ ስም ዝርዝር ውስጥ: ተመሳሳይ ማመሳከሪያ በ ሰነድ ውስጥ ይታያል በ ሰማያዊ ክፈፍ: በርካታ የ ክፍሎች መጠን በ ተመሳሳይ ስም ቦታ የሚገቡ ከሆነ: በ ተለያየ የ ቀለም ክፈፎች ውስጥ ይታያሉ
የ ተመረጠው ቦታ ስም ማመሳከሪያ እንደ ፍጹም ዋጋ እዚህ ይታያል
አዲስ የ ማመሳከሪያ ቦታ ለ ማስገባት: የ አይጥ መጠቆሚያውን በዚህ ሜዳ ውስጥ ያድርጉ እና መጠቆሚያውን ይጠቀሙ ለ መምረጥ የሚፈልጉትን ቦታ በ ማንኛውም ወረቀት ውስጥ በ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ: አዲስ የ ተሰየመ መቀመሪያ ለ ማስገባት: የ መቀመሪያ መግለጫ ይጻፉ
ይምረጡ ክልል ለ ተሰየመው መጠን ወይንም መቀመሪያ: ሰነድ(አለም አቀፍ) ማለት ስሙ ዋጋ ያለው ነው ለ ጠቅላላ ሰነዱ: ሌላ ማንኛውም የ ተመረጠ ወረቀት ክልሉን ይከለክላል ለ ተሰየመው መጠን ወይንም መቀመሪያ መግለጫ ወረቀት
እርስዎን መግለጽ ያስችሎታል የ ቦታ አይነት (በ ምርጫ) ለ ማመሳከሪያው
ተጨማሪ ምርጫዎች መግለጫ ለ ማመሳከሪያው ቦታ አይነት
የ ማተሚያ መጠን ቦታ መወሰኛ
የሚጠቀሙትን የ ተመረጠውን ቦታ መግለጫ በ የ ረቀቀ ማጣሪያ .
የሚደገመውን አምድ ቦታ መግለጫ
የሚደገመውን ረድፍ ቦታ መግለጫ
ይጫኑ የ መጨመሪያ ቁልፍ ለ መጨመር አዲስ የ ተገለጸ ስም