የ ተሰየሙ መጠኖች እና መግለጫዎች
እርስዎ በ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ የ ተለዩ ክፍሎችን መሰየም ያስችሎታል የ ተለዩ ክፍሎችን በ መሰየም: እርስዎ በ ቀላሉ መቃኘት ይችላሉ በ ሰንጠረዥ ሰነድ እና የ ተወሰነ መረጃ ውስጥ
ንግግር መክፈቻ እርስዎ ስም የሚወስኑበት ለ ተመረጠው ቦታ ወይንም ለ መቀመሪያ ስም የሚገልጹበት
መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ የ ተገለጸ ስም ክፍል መጠን ማስገቢያ
በርካታ የ ክፍል መጠኖች ራሱ በራሱ መሰየም ያስችሎታል
ንግግር መክፈቻ እርስዎን የ ምልክት መጠን መግለጽ ያስችሎታል