LibreOffice 24.2 እርዳታ
ይመልሳል ከ ቢት አንፃር ሎጂካል "እና" ደንቦች
ቢት እና(ቁጥር1: ቁጥር2)
ቁጥር1 እና ቁጥር2 አዎንታዊ ኢንቲጀር ናቸው የሚያንሱ ከ 2 ^ 48 (281 474 976 710 656).
=ቢት እና(6;10) ይመልሳል 2 (0110 & 1010 = 0010).
ይመልሳል ከ ቢት አንፃር ሎጂካል "ወይንም" ደንቦች
ቢት ወይንም(ቁጥር1: ቁጥር2)
ቁጥር1 እና ቁጥር2 አዎንታዊ ኢንቲጀር ናቸው የሚያንሱ ከ 2 ^ 48 (281 474 976 710 656).
=ቢት ወይንም(6;10) ይመልሳል 14 (0110 | 1010 = 1110).
ቁጥር ወደ ቀኝ በ n ቢትስ መቀየሪያ
ቢት ወደ ቀኝ የ ተቀየረ(ቁጥር: መቀየሪያ)
ቁጥር አዎንታዊ ኢንቲጀር ናቸው የሚያንሱ ከ 2 ^ 48 (281 474 976 710 656).
መቀየሪያ የ ቦታዎች ቁጥር ነው በ ቢት ወደ ቀኝ የሚንቀሳቀሰው: ቢት ወደ ቀኝ ይንቀሳቀሳል: መቀየሪያው አሉታዊ ከሆነ: ተመሳሳይ ነው ቢት ወደ ግራ የ ተቀየረ (ቁጥር: -መቀየሪያ) ጋር
=ቢት ወደ ቀኝ የ ተቀየረ(6;1) ይመልሳል 3 (0110 >> 1 = 0011).
ቁጥር ወደ ግራ በ n ቢትስ መቀየሪያ
ቢት ወደ ግራ የ ተቀየረ(ቁጥር: መቀየሪያ)
ቁጥር አዎንታዊ ኢንቲጀር ናቸው የሚያንሱ ከ 2 ^ 48 (281 474 976 710 656).
መቀየሪያ የ ቦታዎች ቁጥር ነው በ ቢት ወደ ግራ የሚንቀሳቀሰው: ቢት ወደ ግራ ይንቀሳቀሳል: መቀየሪያው አሉታዊ ከሆነ: ተመሳሳይ ነው ቢት ወደ ቀኝ የ ተቀየረ (ቁጥር: -መቀየሪያ) ጋር
=ቢት ወደ ግራ የ ተቀየረ(6;1) ይመልሳል 12 (0110 << 1 = 1100).
ይመልሳል ከ ቢት አንፃር ሎጂካል "አስፈላጊ ወይንም" ደንቦች
ቢትXወይንም(ቁጥር1: ቁጥር2)
ቁጥር1 እና ቁጥር2 አዎንታዊ ኢንቲጀር ናቸው የሚያንሱ ከ 2 ^ 48 (281 474 976 710 656).
=ቢትXወይንም(6;10) ይመልሳል 12 (0110 ^ 1010 = 1100)