የ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል ሁለት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ማስገቢያ - ተግባር - ምድብ ገንዘብ

ወደ ኋላ ወደ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል አንድ

ወደ ፊት ወደ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል ሶስት

PDURATION

የሚያስፈልገውን ጊዜ ማስሊያ በ ኢንቬስትመንት የሚፈለገውን ዋጋ ለማግኘት

አገባብ:

PDURATION(Rate; PV; FV)

መጠን መደበኛ ነው: የ ወለድ መጠን የሚሰላው ጠቅላላ ለሚፈጀው ጊዜ ነው (የሚፈጀው ጊዜ). የ ወለድ መጠን በ ጊዜ የሚሰላው በ ማካፈል ነው የ ወለድ መጠን በሚፈጀው ጊዜ: የ ውስጥ መጠን ለ ክፍያው የሚገባው እንደ መጠን/12.

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ (አሁኑ) ዋጋ ነው: የ ገንዘብ ዋጋ የ ተቀመጠው ገንዘብ ወይንም የ አሁኑ ገንዘብ ዋጋ ነው የሚያስችለው: እንደ ተቀማጭ ዋጋ አዎንታዊ ዋጋ መግባት አለበት: ተቀማጩ መሆን የለበትም 0 ወይንም <0.

የ ወደፊት ዋጋ የሚጠበቀው ዋጋ ነው: የ ወደፊት ዋጋ የሚወሰነ በሚፈለገው የ (ወደፊት) በ ተቀማጩ ዋጋ ነው

ለምሳሌ

በ ወለድ መጠን በ 4.75%,የ ገንዘብ ዋጋ ለ 25,000 ገንዘብ ክፍሎች እና የ ወደፊት ዋጋ ለ 1,000,000 ገንዘብ ክፍሎች: የሚፈጀው ጊዜ ለ 79.49 ክፍያ ጊዜዎች ይመልሳል: የ ክፍያ ጊዜዎች የ ውጤት የ ክፍያ ውጤት ነው ከ ወደፊት ዋጋ እና የሚፈጀው ጊዜ ጋር: ስለዚህ እንዲህ ይሆናል 1,000,000/79.49=12,850.20.

ለ ቦንድ ትርፍ የሚከፈለውን ወለድ ማስሊያ በሚደርስ ጊዜ

የ አመት ትርፍ ለ ደህንነት ማስሊያ: ወለዱ የሚከፈለው የ ክፍያው ቀን ሲደርስ ነው

አገባብ:

YIELDMAT(Settlement; Maturity; Issue; Rate; Price [; Basis])

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

የ ተሰጠበት ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን ነው

መጠን የ ወለድ መጠን ነው ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን

ዋጋ ዋጋ ነው (የ ተገዛበት ዋጋ) የ ደህንነቱ በ 100 ገንዘብ ክፍል በ ክፍያ

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 or missing

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት ተገዝቶ ነበር በ 1999-03-15. ክፍያው የሚደርሰው በ 1999-11-03. ነው: የ ተሰጠበት ቀን በ 1998-11-08. ነው: የ ወለድ መጠን 6.25%, ነው: ዋጋው 100.0123 ክፍሎች ነው: መሰረቱ 0. ነው: ትርፉ ምን ያህል ይሆናል?

=YIELDMAT("1999-03-15"; "1999-11-03"; "1998-11-08"; 0.0625; 100.0123; 0) returns 0.060954 or 6.0954 per cent.

ምንም-ወለድ-የሌለው የ ተቀነሰ ቦንድ

የ አመቱን ትርፍ ለ ምንም-ወለድ-የሌለው ደህንነቶች ማሳያ ማስሊያ

አገባብ:

YIELDDISC(Settlement; Maturity; Price; Redemption [; Basis])

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ዋጋ ዋጋ ነው (የ ተገዛበት ዋጋ) የ ደህንነቱ በ 100 ገንዘብ ክፍል በ ክፍያ

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 or missing

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ምንም-ወለድ-የሌለው ደህንነት የ ተገዛው በ 1999-02-15. የሚደርሰው በ 1999-03-01. ዋጋው 99.795 የ ገንዘብ ክፍል ነው: በ 100 ክፍሎች በ ዋጋ ውስጥ: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ 100 ክፍሎች ነው: መሰረቱ 2. ነው: ትርፉ ምን ያህል ነው?

=YIELDDISC("1999-02-15"; "1999-03-01"; 99.795; 100; 2) returns 0.052823 or 5.2823 per cent.

ቀጥተኛ-መስመር ዋጋው የሚቀንስበት

ቀጥተኛ-መስመር ዋጋው የሚቀንስበትን ለ ንብረቱ ይመልሳል ለ አንድ ጊዜ ንብረቱ ዋጋው የሚቀንስበት መደበኛ ነው ለሚቀንስበት ጊዜ

አገባብ:

ቀጥተኛ-መስመር ዋጋው የሚቀንስበት(ዋጋ: ዋጋው የሚቀንስበት: ህይወት)

ዋጋ የ ንብረቱ የ መጀመሪያ ዋጋ ነው

በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ

ህይወት ዋጋው የሚቀንስበት ጊዜ ነው ለ መወሰን የ ጊዜ ቁጥር ንብረቱ ዋጋው የሚቀንስበትን

ለምሳሌ

የ ቢሮ እቃ መነሻ ዋጋ 50,000 ገንዘብ ክፍሎች ነው: በ የወሩ ዋጋው የሚቀንስበት ባለፈው 7 አመቶች: በ መጨረሻው ዋጋው የሚቀንስበት ጊዜ 3,500 ገንዘብ ክፍል ነው:

=የ ንብረት እርጅና በ ቀጥታ-መስመር(50000;3,500;84) = 553.57 የ ገንዘብ ክፍል: በየ ጊዜው በየ ወሩ እርጅናው ለ ቢሮ እቃዎች 553.57 የ ገንዘብ ክፍል ነው

ትርፍ

የ ደህንነት ትርፍ ያሰላል

አገባብ:

YIELD(Settlement; Maturity; Rate; Price; Redemption; Frequency [; Basis])

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው

ዋጋ ዋጋ ነው (የ ተገዛበት ዋጋ) የ ደህንነቱ በ 100 ገንዘብ ክፍል በ ክፍያ

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 or missing

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት ተገዝቶ ነበር በ 1999-02-15. የሚደርሰው በ 2007-11-15. የ ወለዱ መጠን 5.75%. ነው: ዋጋው 95.04287 ገንዘብ ክፍል ነው በ 100 ክፍሎች በ ዋጋ ውስጥ: የ መልሶ መግዣ ዋጋ 100 ክፍሎች ነው: ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሹ = 2) እና መሰረቱ 0. ነው: ትርፉ ምን ያህል ነው?

=YIELD("1999-02-15"; "2007-11-15"; 0.0575 ;95.04287; 100; 2; 0) returns 0.065 or 6.50 per cent.

አነስተኛ

የ አመቱን አነስተኛ ዋጋ ማስሊያ በ አነስተኛ የ ዋጋ መጠን: በ ተሰጠው ውጤታማ መጠን እና በ ተሰጠው የ ኮምፓውንድ ጊዜዎች በ አመት ውስጥ

አገባብ:

አነስተኛ(ውጤታማ መጠን: የ ክፍያ ጊዜ በ አመት ውስጥ)

ውጤታማ መጠን የ ወለድ ውጤታማ መጠን ነው

የ ክፍያ ጊዜ በ አመት ውስጥ የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር በ አመት ውስጥ ነው

ለምሳሌ

ምን ያህል ነው አነስተኛው የ ወለድ መጠን በ አመት ውስጥ ለ ውጤታማ የ ወለድ መጠን በ 13.5% አስራ ሁለት ክፍያ ከተካሄደ በ አመት ውስጥ

=አነስተኛ(13.5%;12) = 12.73%. አነስተኛ የ ወለድ መጠን በ አመት ውስጥ 12.73%. ነው

አነስተኛ_መጨመሪያ

በ አመት ውስጥ አነስተኛው የ ወለድ መጠን በ መሰረቱ ላይ የ ውጤታማ መጠን እና ቁጥር ለ ወለድ ክፍያዎች በ አመት ውስጥ

note

ተግባሮች ስማቸው የሚጨርስ በ _ADD ወይንም _EXCEL2003 ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳሉ እንደ Microsoft Excel 2003 ተግባሮች ያለ መጨረሻ: ይጠቀሙ ተግባሮች ያለ መጨረሻ ውጤት አለም አቀፍ ደረጃ መሰረት ያደረገ ለማግኘት

አገባብ:

አነስተኛ_መጨመሪያ(ውጤታማ መጠን: የ ክፍያ ጊዜ በ አመት ውስጥ)

ውጤታማ መጠን የ ወለድ ውጤታማ የ አመቱ መጠን ነው

የ ክፍያ ጊዜ በ አመት ውስጥ የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር በ አመት ውስጥ ነው

ለምሳሌ

አነስተኛው የ ወለድ መጠን ምን ያህል ነው ለ 5.3543% ውጤታማ መጠን ለ ወለድ እና ለ ሩብ ጊዜ ክፍያ

=አነስተኛ_መጨመሪያ(5.3543%;4) ይመልሳል 0.0525 ወይንም 5.25%.

ከ ጠቅላላ እዳው የ ተከፈለው ወለድ

የ ተጠራቀመውን ወለድ ክፍያዎች ማስሊያ: ይህ ማለት: ጠቅላላ ወለዱ: ለ ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ ነው ለ ተከታታይ ወለድ መጠን

አገባብ:

ጠቅላላ የ ተከፈለው ወለድ(መጠን: የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር: የ አሁን ዋጋ: መጀመሪያ: መጨረሻ: አይነት)

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር የ መክፈያ ጊዜ ቁጥር ነው: ከ ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ጋር: የ መክፈያ ጊዜ ቁጥርመሆን ይችላል ምንም-ኢንቲጀር ያልሆነ ዋጋ

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው በ ክፍያ ቅደም ተከተል

S የ መጀመሪያ ጊዜ ነው

E የ መጨረሻ ጊዜ ነው

አይነት የ ክፍያው ቀን ነው በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው የ ክፍያ ቀን ወይንም ጊዜ ነው

ለምሳሌ

የ ወለድ ክፍያ ምን ያህል ነው በ አመት የ ወለድ መጠን በ 5.5 %, የ ክፍያ ጊዜ ለ ወር ክፍያ ለ 2 አመቶች እና የ አሁኑ የ ገንዘብ ዋጋ 5,000 ገንዘብ ክፍሎች ከሆነ? መጀመሪያ ጊዜ በ 4ኛ እና መጨረሻ ጊዜ በ 6ኛ ጊዜ ከሆነ: የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ በ እያንዳንዱ ጊዜ መጀመሪያ ነው

=ጠቅላላ የ ተከፈለው ወለድ(5.5%/12;24;5000;4;6;1) = -57.54 ገንዘብ ክፍሎች: የ ወለድ ክፍያ ለ 4ኛ እና 6ኛ ጊዜ መካከል 57.54 ገንዘብ ክፍሎች ነው

ክፍያ በየጊዜው

በየጊዜው የሚከፈለውን የ ተወሰነ መጠን በ አመት ውስጥ በ መደበኛ ወለድ መጠን ይመልሳል

አገባብ:

PMT(Rate; NPer; PV [ ; [ FV ] [ ; Type ] ])

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው (በ ገንዘብ ዋጋ) የ ክፍያ ቅደም ተከተል

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የሚፈለገው ዋጋ (የ ወደፊት ዋጋ ነው): በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ የሚደረስበት

አይነት (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው በየጊዜው ለሚከፈለው: አይነት=1 ክፍያው የሚጀመርበት ነው እና አይነት=0 ክፍያው የሚጨረስበት ጊዜ ነው በ እያንዳንዱ ክፍያ ጊዜ

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

ለምሳሌ

ምን ያህል ነው በየጊዜው ክፍያ በ አመት ወለድ መጠን 1.99% የ ክፍያው ጊዜ 3 በ አመት ውስጥ ከሆነ: የ ገንዘብ ዋጋ 25,000 ገንዘብ ክፍሎች ከሆነ: ጊዜው 36 ወሮች ነው እንደ 36 የ ክፍያ ጊዜዎች: እና የ ወለድ መጠን በክፍያ ጊዜ 1.99%/12. ነው

=ክፍያ በየጊዜው(1.99%/12;36;25000) = -715.96 የ ገንዘብ ክፍሎች: በየጊዜው የ ወሩ ክፍያ ይሆናል 715.96 የ ገንዘብ ክፍሎች:

ዋጋ

የ ገበያውን ዋጋ ማስሊያ በ ተወሰነ የ ወለድ ደህንነት በ ተወሰነው ዋጋ በ 100 የ ገንዘብ ክፍሎች እንደ ተግባር እንደ ተገመተው ትርፍ

አገባብ:

PRICE(Settlement; Maturity; Rate; Yield; Redemption; Frequency [; Basis])

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

መጠን በ አመት ዋናው መደበኛ መጠን ወለድ ውስጥ (የ ቲኬት ወለድ መጠን)

ትርፍ የ አመቱ የ ደህንነት ትርፍ ነው

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 or missing

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት ተገዝቶ ነበር በ 1999-02-15; የ ክፍያ ቀን 2007-11-15. ነው: አነስተኛ ክፍያ መጠን ወለድ 5.75%. ነው: ትርፍ 6.5%. ነው: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ 100 ገንዘብ ክፍሎች: ወለድ የከፍሏል ግማሽ-በ አመት (ድግግሞሽ 2 ነው). መሰረቱ 0, ነው ለ ስሌት ዋጋው እንደሚከተለው ነው:

=PRICE("1999-02-15"; "2007-11-15"; 0.0575; 0.065; 100; 2; 0) returns 95.04287.

የ ቦንድ ትርፍ ለ ትሬዠሪ

የ ትሬዠሪ ክፍያ በ አመት ውስጥ የሚመልሰውን ያሰላል: የ ትሬዠሪ ክፍያ የ ተገዛው በ ስምምነት ቀን ነው: እና የ ተሸጠው በ ፊት ዋጋ ነው በ ክፍያው ቀን: በ ተመሳሳይ አመት ውስጥ መሆን አለበት: ቅናሹ ይቀነሳል ከ መግዣው ዋጋ ላይ

አገባብ:

የ ቦንድ ትርፍ ለ ትሬዠሪ(ስምምነት: የ ክፍያ ጊዜ: ቅናሽ)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ቅናሽ በ ደህንነቱ ላይ በ ፐርሰንት ያገኙት ቅናሽ ነው

ለምሳሌ

የ ስምምነቱ ቀን: መጋቢት 31 1999, የ ክፍያው ጊዜ: ሰኔ 1 1999, ቅናሽ: 9.14 በ ሳንቲም

የ ትሬዠሪ ክፍያ ተመሳሳይ ለ ደህንነት የሚሰራው እንደሚከተለው ነው:

=TBILLEQ("1999-03-31";"1999-06-01"; 0.0914) returns 0.094151 or 9.4151 per cent.

የ ተሻሻለ የ ውስጥ መጠን ይመልሳል

የ ተሻሻለ የ ውስጥ መጠን ያሰላል ለ ተከታታይ ኢንቬስትመንት

አገባብ:

የ ተሻሻለ የ ውስጥ መጠን ይመልሳል(ዋጋዎች: ኢንቬስትመንት: እንደገና ኢንቬስትመንት መጠን)

ዋጋዎች ይስማማል ከ ማዘጋጃ ጋር ወይንም ለ ክፍል ማመሳከሪያ ለ ክፍሎች ይዞታቸው ለሚስማማ ለ ክፍያዎች

ኢንቬስትመንት የ ወለድ መጠን ነው ለ ኢንቬስትመንት (የ አሉታዊ ዋጋዎች ማዘጋጃ)

የ እንደገና ኢንቬስትመንት መጠን: የ ወለድ መጠን ለ ኢንቬስትመንት (አዎንታዊ ዋጋ ለ ማዘጋጃ)

ለምሳሌ

ይገምቱ የ ክፍል ይዞታ ለ A1 = -5, A2 = 10, A3 = 15 እና A4 = 8 እና የ ኢንቬስትመንት ዋጋ ለ 0.5 እና a ኢንቬስትመንት ዋጋ ለ 0.1, ውጤቱ ይሆናል 94.16%.

የ ተቀማጭ ገንዘብ ትርፍ

የ ተቀማጭ ገንዘብ ትርፍ ያሰላል

አገባብ:

የ ተቀማጭ ገንዘብ ትርፍ(የ ስምምነት ጊዜ: የ ክፍያው ጊዜ: ዋጋ)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ዋጋ ዋጋ ነው (የ ተገዛበት ዋጋ) የ ተቀማጭ ገንዘብ በ 100 ገንዘብ ክፍል በ ክፍያ

ለምሳሌ

የ ስምምነቱ ቀን: መጋቢት 31 1999, የ ክፍያው ጊዜ: ሰኔ 1 1999, ቅናሽ: 98.45 የ ገንዘብ ክፍሎች ነው

የ ተቀማጭ ገንዘብ ትርፍ የሚሰራው እንደሚከተለው ነው:

=TBILLYIELD("1999-03-31";"1999-06-01"; 98.45) returns 0.091417 or 9.1417 per cent.

የ ተቀማጭ ገንዘብ ዋጋ

ማስሊያ ዋጋ ለ የ ተቀማጭ ገንዘብ በ 100 የ ገንዘብ መለኪያ

አገባብ:

የ ተቀማጭ ገንዘብ ዋጋ(ስምምነት: ክፍያው ደረሰ: ቅናሽ)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ቅናሽ በ ደህንነቱ ላይ በ ፐርሰንት ያገኙት ቅናሽ ነው

ለምሳሌ

የ ስምምነቱ ቀን: መጋቢት 31 1999, የ ክፍያው ጊዜ: ሰኔ 1 1999, ቅናሽ: 9 በ ሳንቲም

የ ተቀማጭ ገንዘብ ዋጋ የሚሰራው እንደሚከተለው ነው:

=TBILLPRICE("1999-03-31";"1999-06-01"; 0.09) returns 98.45.

የ ተወሰነ መጠን ወለድ ለ እዳው

በ ተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክፍያ ይመልሳል ዋናውን ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ: በማያቋርጥ ክፍያ: እና በማያቋርጥ የ ወለድ መጠን

አገባብ:

PPMT(Rate; Period; NPer; PV [ ; FV [ ; Type ] ])

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ

ጊዜ የ እዳ ክፍያ በ ረጅም ጊዜ: ብድሩ = 1 ለ መጀመሪያው እና ብድሩ = የ መጨረሻ መክፈያ ጊዜ ቁጥር ነው

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው በ ክፍያ ቅደም ተከተል

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የሚፈለገው (የ ወደፊት) ዋጋ ነው

አይነት (በ ምርጫ) የሚገልጸው የ ክፍያውን ቀን ነው: F = 1 የ ክፍያው የ መጀመሪያ ጊዜ እና F = 0 የ ክፍያው የ መጨረሻ ጊዜ

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

ለምሳሌ

ከፍተኛው የ ወር ክፍያ ምን ያህል ነው በ አመት ወለድ 8.75% መጠን በ 3 አመቶች ውስጥ? የ ገንዘብ ዋጋ 5,000 የ ገንዘብ ክፍሎች ነው: እና ሁል ጊዜ በ ክፍያው መጀመሪያ ጊዜ የሚከፈል: የ ወደፊቱ ዋጋ 8,000 የ ገንዘብ ክፍሎች ነው:

=የ ተወሰነ መጠን ወለድ ለ እዳው(8.75%/12;1;36;5000;8000;1) = -350.99 ገንዘብ ክፍሎች

የ አሁኑ ካፒታል ዋጋ

የ አሁኑን ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ የ ተከታታይ ጊዜ የ ገንዘብ ፍሰት እና የ ቅናሽ መጠን: ለ ማግኘት ንጹህ የ አሁኑን ዋጋ: ይቀንሱ የ እቅዱን ዋጋ ከ (ከ መነሻው ገንዘብ ፍሰት በ ጊዜ ዜሮ) ከ ተመለሰው ዋጋ ላይ

ክፍያው የሚካሄደው መደበኛ ክፍተቱን ጠብቆ ካልሆነ: ይህን ይጠቀሙ የ ካፒታል ዋጋ ስርአቱን ለማይከተል ክፍያ ተግባር

አገባብ:

NPV(Rate; Number 1 [; Number 2 [; … [; Number 254]]])

መጠን የ ቅናሽ መጠን ለ ጊዜ

Number 1, Number 2, … , Number 254 are numbers, references to cells or to cell ranges of numbers.

note

This function ignores any text or empty cell within a data range. If you suspect wrong results from this function, look for text in the data ranges. To highlight text contents in a data range, use the value highlighting feature.

ለምሳሌ

የ አሁኑ ንጽህ ዋጋ ምን ያህል ነው ለ ጊዜ ክፍያዎች ለ 10, 20 እና 30 ገንዘብ ክፍሎች በ ቅናሽ መጠን በ 8.75%. በ ጊዜ ዜሮ ዋጋዎች ቢከፈል እንደ -40 ገንዘብ መለኪያ

=የ አሁኑ ካፒታል ዋጋ(8.75%;10;20;30) = 49.43 ገንዘብ ክፍሎች ነው: የ አሁኑ ንጹህ ዋጋ ይመልሳል ዋጋ ሲቀነስ የ መጀመሪያው ዋጋ ከ 40 ገንዘብ ክፍሎች ውስጥ: ስለዚህ 9.43 ገንዘብ ክፍሎች ነው

የ ዋጋ ቅናሽ

ማስሊያ ዋጋ በ 100 ገንዘብ ክፍሎች በ ዋጋ በ ምንም-ወለድ-የሌለው ደህንነቶች

አገባብ:

PRICEDISC(Settlement; Maturity; Discount; Redemption [; Basis])

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ቅናሽ ቅናሽ ነው የ ደህንነቱ እንደ ፐርሰንት

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 or missing

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

የ ደህንነት ዋጋ ተገዝቶ ነበር በ 1999-02-15; የ ክፍያው ቀን 1999-03-01. ነው: ቅናሽ በ ፐርሰንት 5.25%. ነው: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ 100. ነው: መሰረት በሚሰላ ጊዜ 2 የ ዋጋ ቅናሽ እንደሚከተለው ነው:

=PRICEDISC("1999-02-15"; "1999-03-01"; 0.0525; 100; 2) returns 99.79583.

የ ደህንነት የ ፊት ዋጋ

ማስሊያ ዋጋ በ 100 ገንዘብ ክፍሎች በ ዋጋ በ ደህንነት: የሚከፈለው ወለድ የ ክፍያ ጊዜ ሲደርሰ

አገባብ:

PRICEMAT(Settlement; Maturity; Issue; Rate; Yield [; Basis])

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

የ ተሰጠበት ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን ነው

መጠን የ ወለድ መጠን ነው ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን

ትርፍ የ አመቱ የ ደህንነት ትርፍ ነው

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 or missing

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

የ ስምምነት ቀን: ጥር 15 1999, የ ክፍያ ጊዜ: መአቢት 13 1999, የ ተሰጠበት ቀን: ሐምሌ 11 1998. የ ወለድ መጠን: 6.1 በ ሳንቲም: ትርፍ : 6.1 በ ሳንቲም: መሰረቱ: 30/360 = 0.

ዋጋው የሚሰላው እንደሚቀጥለው ነው:

=PRICEMAT("1999-02-15";"1999-04-13";"1998-11-11"; 0.061; 0.061;0) returns 99.98449888.

የተሻሻለው ደህንነት የሚፈጀው ጊዜ

የ ተወሰነ ወለድ ደህንነት በ አመት ጊዜ ውስጥ በ ተሻሻለው Macauley ጊዜ ማስሊያ

አገባብ:

MDURATION(Settlement; Maturity; Coupon; Yield; Frequency [; Basis])

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ቲኬት የ አመቱ አነስተኛ መጠን ነው ለ ወለድ (ቲኬት ለ ወለድ መጠን)

ትርፍ የ አመቱ የ ደህንነት ትርፍ ነው

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 or missing

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት ከ ተገዛ በ 2001-01-01; የ ክፍያው ቀን ተሰናድቶ ነበር ለ 2006-01-01. የ አነስተኛ መጠን ወለድ 8%. ነው: ቅድሚያ ይሰጣል ለ 9.0%. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት (ድግግሞሽ ነው 2). በየ ቀኑ እኩል ወለድ ሲሰላ (መሰረቱ 3) ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?

=MDURATION("2001-01-01"; "2006-01-01"; 0.08; 0.09; 2; 3) returns 4.02 years.

ዴሲማል ወደ ክፍልፋይ

መቀየሪያ እንደ ዴሲማል ቁጥር የ ተሰጠውን ወደ የ ተደባለቀ ዴሲማል ክፍልፋይ

አገባብ:

ዴሲማል ወደ ክፍልፋይ(ዴሲማል ገንዘብ: ክፍልፋይ)

ዴሲማል ገንዘብ የ ዴሲማል ቁጥር ነው

ክፍልፋይ ቁጥር ነው የሚጠቀሙት እንደ ተካፋይ ለ ዴሲማል ክፍልፋይ

ለምሳሌ

=ዴሲማል ወደ ክፍልፋይ(1.125;16) መቀየሪያ ወደ አንድ አስራ ስድስተኛ: ውጤቱ ይሆናል 1.02 ለ 1 ሲደመር 2/16.

=ዴሲማል ወደ ክፍልፋይ(1.125;8) መቀየሪያ ወደ አንድ ስምንተኛ: ውጤቱ ይሆናል 1.1 ለ 1 ሲደመር 1/8

ዴሲማል ወደ ክፍልፋይ

መቀየሪያ እንደ ዴሲማል ክፍልፋይ የ ተሰጠውን ወደ የ ተደባለቀ ዴሲማል ቁጥር

አገባብ:

ዴሲማል ወደ ክፍልፋይ(ክፍልፋይ ገንዘብ: ክፍልፋይ)

ክፍልፋይ ገንዘብ በ ዴሲማል ክፍልፋይ የ ተሰጠ ቁጥር ነው

ክፍልፋይ ቁጥር ነው የሚጠቀሙት እንደ ተካፋይ ለ ዴሲማል ክፍልፋይ

ለምሳሌ

=ዴሲማል ወደ ክፍልፋይ(1.02;16) የሚወክለው ለ 1 እና 2/16. ይህን ይመልሳል 1.125.

=ዴሲማል ወደ ክፍልፋይ(1.1;8) የሚወክለው ለ 1 እና 1/8. ይህን ይመልሳል 1.125.

ጠቅላላ የ ተከፈለው ከ እዳው

የ ተጠራቀመውን ወለድ ክፍያ ይመልሳል በ ተወሰነ ጊዜ ለ ኢንቬስትመንት በ የ ማያቋርጥ ወለድ መጠን

አገባብ:

ጠቅላላ የ ተከፈለው ከ እዳው(መጠን: የ ጊዜ ቁጥር: የ አሁን ዋጋ:መጀመሪያ: መጨረሻ: አይነት)

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር የ መክፈያ ጊዜ ቁጥር ነው: ከ ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ጋር: የ መክፈያ ጊዜ ቁጥርመሆን ይችላል ምንም-ኢንቲጀር ያልሆነ ዋጋ

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው በ ክፍያ ቅደም ተከተል

S የ መጀመሪያ ጊዜ ነው

E የ መጨረሻ ጊዜ ነው

አይነት የ ክፍያው ቀን ነው በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው የ ክፍያ ቀን ወይንም ጊዜ ነው

ለምሳሌ

የ ክፍያው መጠን ምን ያህል ነው የ አመቱ ወለድ መጠን ከሆነ 5.5% ለ 36 ወሮች? የ ገንዘብ ዋጋ 15,000 ገንዘብ ክፍሎች ነው: የ ክፍያው መጠን የሚሰላው በ 10ኛው እና በ 18ኛው ጊዜ ነው: የ ማስረከቢያው ቀን በ ጊዜው መጨረሻ ነው

=ጠቅላላ የ ተከፈለው ከ እዳው(5.5%/12;36;15000;10;18;0) = -3669.74 የ ገንዘብ ክፍል: የ ክፍያው መጠን በ 10ኛው እና በ 18ኛው ጊዜ መካከል ውስጥ 3669.74 የ ገንዘብ ክፍል ነው

ጠቅላላ የ ተከፈለው ከ እዳው_መጨመሪያ

ከ ተጠራቀመ እዳ ነፃ የሚሆንበትን ጊዜ ማስሊያ

note

ተግባሮች ስማቸው የሚጨርስ በ _ADD ወይንም _EXCEL2003 ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳሉ እንደ Microsoft Excel 2003 ተግባሮች ያለ መጨረሻ: ይጠቀሙ ተግባሮች ያለ መጨረሻ ውጤት አለም አቀፍ ደረጃ መሰረት ያደረገ ለማግኘት

አገባብ:

ጠቅላላ የ ተከፈለው ከ እዳው_መጨመሪያ(መጠን: የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር: የ አሁን ዋጋ: መጀመሪያ ጊዜ: መጨረሻ ጊዜ: አይነት)

መጠን የ ወለድ መጠን ነው ለ እያንዳንዱ ጊዜ

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር የ መክፈያ ጊዜ ቁጥር ነው: መጠን እና የ መክፈያ ጊዜ ቁጥር ማመሳከር ያለባቸው ተመሳሳይ ክፍል ነው: እና ሁለቱንም ማስላት ይቻላል በ ወር እና በ አመት

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው

መጀመሪያ ጊዜ የ መጀመሪያው ክፍያ ጊዜ ነው ለ ማስሊያ

መጨረሻ ጊዜ የ መጨረሻ ክፍያ ጊዜ ነው ለ ማስሊያ

አይነት የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ በ መጨረሻ ጊዜ ነው በ (አይነት = 0) ወይንም በ መጀመሪያ ጊዜ ነው (አይነት = 1)

ለምሳሌ

የሚቀጥለው የ ቁጠባ ብድር የ ተወሰደው ለ ቤት መግዣ ነው:

መጠን: 9.00 ፐርሰንት በ አመት (9% / 12 = 0.0075), ጊዜው: 30 አመቶች (የ ክፍያ ጊዜዎች = 30 * 12 = 360) ንፁህ የ አሁኑ ዋጋ: 125000 ገንዘብ ክፍሎች

እርስዎ ምን ያህል ይከፍላሉ ለ በ ሁለተኛው አመት ለ ቁጠባ ብድር (በ እነዚህ ጊዜዎች ከ 13 እስከ 24)?

=ጠቅላላ የ ተከፈለው እዳ_መጨመሪያ(0.0075;360;125000;13;24;0) ይመልሳል -934.1071

በ መጀመሪያው ወር እርስዎ እንደገና ይክፍላሉ የሚቀጥለውን መጠን:

=ጠቅላላ የ ተከፈለው እዳ_መጨመሪያ(0.0075;360;125000;1;1;0) ይመልሳል -68.27827

ጠቅላላ የ ተከፈለው ወለድ_መጨመሪያ

በጊዜው የ ተጠራቀመውን ወለድ ማስሊያ

note

ተግባሮች ስማቸው የሚጨርስ በ _ADD ወይንም _EXCEL2003 ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳሉ እንደ Microsoft Excel 2003 ተግባሮች ያለ መጨረሻ: ይጠቀሙ ተግባሮች ያለ መጨረሻ ውጤት አለም አቀፍ ደረጃ መሰረት ያደረገ ለማግኘት

አገባብ:

ጠቅላላ የ ተከፈለው ወለድ_መጨመሪያ(መጠን: የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር: የ አሁን ዋጋ: መጀመሪያ ጊዜ: መጨረሻ ጊዜ: አይነት)

መጠን የ ወለድ መጠን ነው ለ እያንዳንዱ ጊዜ

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር የ መክፈያ ጊዜ ቁጥር ነው: መጠን እና የ መክፈያ ጊዜ ቁጥር ማመሳከር ያለባቸው ተመሳሳይ ክፍል ነው: እና ሁለቱንም ማስላት ይቻላል በ ወር እና በ አመት

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው

መጀመሪያ ጊዜ የ መጀመሪያው ክፍያ ጊዜ ነው ለ ማስሊያ

መጨረሻ ጊዜ የ መጨረሻ ክፍያ ጊዜ ነው ለ ማስሊያ

አይነት የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ በ መጨረሻ ጊዜ ነው በ (አይነት = 0) ወይንም በ መጀመሪያ ጊዜ ነው (አይነት = 1)

ለምሳሌ

የሚቀጥለው የ ቁጠባ ብድር የ ተወሰደው ለ ቤት መግዣ ነው:

መጠን: 9.00 ፐርሰንት በ አመት (9% / 12 = 0.0075): ጊዜው: 30 አመቶች (የ ክፍያ ጊዜዎች = 30 * 12 = 360) ንፁህ የ አሁኑ ዋጋ: 125000 ገንዘብ ክፍሎች

እርስዎ ምን ያህል ይከፍላሉ ለ በ ሁለተኛው አመት ለ ቁጠባ ብድር (በ እነዚህ ጊዜዎች ከ 13 እስከ 24)?

=ጠቅላላ የ ተከፈለው ወለድ_መጨመሪያ(0.0075;360;125000;13;24;0) ይመልሳል -11135.23.

እርስዎ በ መጀመሪያው ወር ምን ያህል ወለድ ነው የሚከፍሉት?

=ጠቅላላ የ ተከፈለው ወለድ_መጨመሪያ(0.0075;360;125000;1;1;0) ይመልሳል -937.50.

ወደ ኋላ ወደ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል አንድ

ወደ ፊት ወደ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል ሶስት

ተግባሮች በ ምድብ

Please support us!