LibreOffice 25.8 እርዳታ
የማያቋርጥ የ ወለድ መጠን በ ጊዜ የ አመቱን ይመልሳል
RATE(NPer; Pmt; PV [ ; [ FV ] [ ; [ Type ] [ ; Guess ] ] ])
የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: ክፍያው የሚካሄድበት (የ ክፍያ ጊዜ)
ክፍያ የማያቋርጥ ክፍያ ነው (በ አመት) በ እያንዳንዱ ጊዜ የሚከፈለው
የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው በ ገንዘብ የ ክፍያ ቅደም ተከተል መሰረት
የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ወደፊት ዋጋ ነው: በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ የሚደረስበት
አይነት (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ አንዱ በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ
ግምት (በ ምርጫ) የሚወስነው የ ግምት ዋጋ ነው ለ ወለድ በ ተደጋጋሚ ማስሊያ ውስጥ
In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.
የማያቋርጥ ወለድ መጠን ምን ያህል ነው ለ 3 ጊዜ ክፍያዎች 10 ገንዘብ ክፍሎች ሳይቋረጥ ቢከፈሉ እና የ አሁኑ ገንዘብ ዋጋ 900 ገንዘብ ክፍሎች ነው
=መጠን(3;-10;900) = -75.63% ስለዚህ የ ወለድ መጠን 75.63% ነው
በ ተወሰነ ጊዜ ንብረቱ የሚቀንስበትን ይመልሳል: ወይንም የ ተወሰነ ጊዜ በ መጠቀም ተለዋዋጭ የሚቀንስበትን ዘዴ በ መጠቀም
VDB(Cost; Salvage; Life; Start; End [; Factor [; NoSwitch]])
ዋጋ የ ንብረቱ የ መጀመሪያ ዋጋ ነው
በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ
ህይወት ንብረቱ ዋጋ የሚቀንስበት ጊዜ ነው
መጀመሪያ ንብረቱ ዋጋ የሚቀንስበት ጊዜ መጀመሪያ ነው: ተመሳሳይ የ ቀን መለኪያ መግባት አለበት እንደ ጊዜ
መጨረሻ ዋጋው የሚቀንስበት መጠን
ምክንያት (በ ምርጫ) ንብረቱ ዋጋ የሚቀንስበት ምክንያት ነው: ምክንያት = 2 በ ድርብ መጠን ንብረቱ ዋጋ የሚቀንስበት ነው
መቀየሪያ የለምየ ምርጫ ደንብ ነው: መቀየሪያ የለም = 0 (ነባር) ማለት ቀጥተኛ መቀነሻ መቀየሪያ ማለት ነው: በ መቀየሪያ የለም = 1 ምንም አይቀየርም
In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.
ምን ያህል ነው የሚቀንሰው-ዋጋው በ ድርብ-መጠን ዋጋው የሚቀንሰው በ ጊዜ መነሻ ዋጋው ቢሆን 35,000 የ ገንዘብ ክፍሎች እና ዋጋው በ መጨረሻ ዋጋው በሚቀንስበት ጊዜ የ 7,500 የ ገንዘብ ክፍሎች: ዋጋው የሚቀንስበት ጊዜ 3 አመት ነው: ዋጋው የሚቀንሰው በ 10ኛው ወደ 20ኛው ጊዜ ሲሰላ
=ንብረቱ የሚቀንሰው በ አመት ውስጥ(35000;7500;36;10;20;2) = 8603.80 የ ገንዘብ ክፍል: ዋጋው የሚቀንሰው በ ተሰጠው ጊዜ በ 10ኛው እና በ 20ኛው ጊዜ 8,603.80 የ ገንዘብ ክፍል ነው
የ ወለድ መጠን ማስሊያ ከ ትርፍ ውስጥ (ይመልሳል) ለ ኢንቬስትመንት
የ ካፒታሉ ዋጋ ሲጨምር እኩል የ ወለድ መጠን ይመልሳል(ካፒታል: የ አሁኑ ዋጋ: የ ወደፊት ዋጋ)
P የ ጊዜ ቁጥር ነው የ ወለድ መጠን ለማስላት
የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ (አሁኑ) ዋጋ ነው: የ ገንዘብ ዋጋ የ ተቀመጠው ገንዘብ ወይንም የ አሁኑ ገንዘብ ዋጋ ነው የሚያስችለው: እንደ ተቀማጭ ዋጋ አዎንታዊ ዋጋ መግባት አለበት: ተቀማጩ መሆን የለበትም 0 ወይንም <0.
የ ወደፊት ዋጋ የሚወስነው የሚፈለገው የ ገንዘብ ዋጋ ነው ለ ተቀማጭ
ለ አራት ጊዜዎች (አመቶች) እና የ ገንዘብ ዋጋ ለ 7,500 ገንዘብ ክፍሎች ነው: የ ወለድ መጠን የሚመልሰው ይሰላል የ ወደፊት ዋጋ 10,000 ገንዘብ ክፍሎች ነው
=እኩል የ ወለድ መጠን(4;7500;10000) = 7.46 %
የ ወለድ መጠን 7.46 % መሆን አለበት ስለዚህ 7,500 ገንዘብ ክፍሎች 10,000 ገንዘብ ክፍሎች ይሆናል
የ መጀመሪያውን የ ወለድ ቀን ያቀርባል ከ ስምምነቱ ቀን በፊት: ውጤቱ የሚቀርበው እንደ ቀን ነው
COUPPCD(Settlement; Maturity; Frequency [; Basis])
ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) የ ወለድ ቀን ምን ያህል ነው ከ ግዢው በፊት?
=COUPPCD("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) returns 2000-11-15.
የ መጀመሪያውን የ ወለድ ቀን ያቀርባል ከ ስምምነቱ ቀን በኋላ: ውጤቱ የሚቀርበው እንደ ቀን ነው
COUPNCD(Settlement; Maturity; Frequency [; Basis])
ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) የሚቀጥለው የ ወለድ ቀን መቼ ነው?
=COUPNCD("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) returns 2001-05-15.
የ ቀኖች ቁጥር ይመልሳል በ አሁኑ የ ወለድ ጊዜ ውስጥ የ ስምምነቱ ቀን በሚውልበት ውስጥ
COUPDAYS(Settlement; Maturity; Frequency [; Basis])
ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) ምን ያህል ቀን አለ በ ወለድ ጊዜ ውስጥ የ ስምምነቱ ቀን የሚውልበት?
=COUPDAYS("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) returns 182.5.
የ ቀኖች ቁጥር ከ ስምምነቱ ቀን ጀምሮ እስከሚቀጥለው የ ወለድ ቀን ድረስ ያለውን ቀን ይመልሳል
COUPDAYSNC(Settlement; Maturity; Frequency [; Basis])
ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) ምን ያህል ቀን አለ በ ወለድ ጊዜ ውስጥ የ ስምምነቱ ቀን የሚውልበት?
=COUPDAYSNC("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) returns 110.
የ ቀኖች ቁጥር ከ መጀመሪያው የ ወለድ ቀን ክፍያ በ ደህንነቱ ላይ ጀምሮ እስከሚቀጥለው የ ስምምነት ቀን ድረስ ያለውን ይመልሳል
COUPDAYBS(Settlement; Maturity; Frequency [; Basis])
ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) ምን ያህል ቀን ነው?
=COUPDAYBS("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) returns 71.
የ እዳ ክፍያ በ ረጅም ጊዜ ማስሊያ ለ ካፒታሉ በ መደበኛ ክፍያዎች እና በማያቋርጥ የ ወለድ መጠን
IPMT(Rate; Period; NPer; PV [; FV [; Type]])
መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ
ጊዜ ጊዜ ነው: ውስብስብ ወለድ የሚሰላበት: ጊዜ=የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ውስብስብ ወለድ ለ መጨረሻ ጊዜ የ ተሰላበት
የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት
የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው በ ገንዘብ የ ክፍያ ቅደም ተከተል መሰረት
የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የሚፈለገው ዋጋ ነው: (የ ወደፊት ዋጋ) በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ የሚደረስበት
አይነት የ ክፍያው ቀን ነው: በየጊዜው ለሚከፈለው
የ ወለድ መጠን ምን ያህል ነው በ አምስተኛው ክፍያ ጊዜ (አመት) የማያቋርጥ ወለድ መጠን 5% ከሆነ እና የ ገንዘብ ዋጋ 15,000 ግንዘብ ክፍሎች ከሆነ? የ ክፍያው ጊዜ ሰባት አመቶች ነው
=IPMT(5%;5;7;15000) = -352.97 currency units. The compound interest during the fifth period (year) is 352.97 currency units.
ማስሊያ የ ካፒታል ዋጋ (ንፁህ የ አሁኑን ዋጋ) ለ ዝርዝር ክፍያዎች በ ተለያዩ ቀኖች ውስጥ የሚፈጸም: ስሌቱ መሰረት ያደረገው የ 365 ቀኖች በ አመት ውስጥን መሰረት በማድረግ ነው: የ መዝለያ አመትን በ መተው
ክፍያው የሚካሄደው መደበኛ ክፍተቱን ጠብቆ ከሆነ: ይህን ይጠቀሙ የ አሁኑ ካፒታል ዋጋ ተግባር
የ ኢንቬስትመንት ዋጋ ስርአት ለማይከተል(መጠን: ዋጋዎች: ቀኖች)
መጠን የ ውስጥ መጠን ነው ክፍያዎችን ይመልሳል
ዋጋዎች እና ቀኖች ይመራሉ ወደ ተከታታይ ክፍያዎች እና ተከታታይ የ ተዛመዱ ቀን ዋጋዎች: የ መጀመሪያው ጥንድ ቀኖች የሚገልጹት የ ክፍያውን አቅድ መጀመሪያ ቀን ነው: ሁሉም ሌሎች የ ቀን ዋጋዎች በኋላ መሆን አለባቸው: ነገር ግን በ ተለየ ደንብ መሆን የለባቸውም: የ ተከታታይ ዋጋዎች መያዝ አለባቸው ቢያንስ አንድ አሉታዊ እና አንድ አዎንታዊ ዋጋ (ደረሰኞች እና ማስቀመጫ).
Calculation of the net present value for the above-mentioned five payments for a national internal rate of return of 6%.
=የ ኢንቬስትመንት ዋጋ ስርአት ለማይከተል(0.06;B1:B5;A1:A5) ይመልሳል 323.02.
የ ኩፖን ቁጥርይመልሳል (የ ወለድ ክፍያዎች) በ ስምምነቱ ቀን እና በ ክፍያው ቀን መካከል ያለውን
COUPNUM(Settlement; Maturity; Frequency [; Basis])
ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) ምን ያህል የ ወለድ ቀን አለ?
=COUPNUM("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) returns 2.
የ ጊዜዎች ቁጥር ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ ጊዜ: የማያቋርጥ ክፍያ: እና የማያቋርጥ የ ወለድ መጠን
NPER(Rate; Pmt; PV [ ; [ FV ] [ ; Type ] ])
መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ
ክፍያ የማያቋርጥ ክፍያ ነው በ አመት በ እያንዳንዱ ጊዜ የሚከፈለው
የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው (በ ገንዘብ ዋጋ) የ ክፍያ ቅደም ተከተል
የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ወደፊት ዋጋ ነው: በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ የሚደረስበት
አይነት (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ አንዱ በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ
In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.
ምን ያህል የ ክፍያ ጊዜ ይሸፍናል የ ወለድ መጠን 6%, ከሆነ: የ ክፍያው ጊዜ 153.75 ገንዘብ ክፍሎች እና የ አሁኑ የ ገንዘብ ዋጋ ለ 2.600 ገንዘብ ክፍሎች ነው
=NPER(6%;153.75;2600) = -12,02. The payment period covers 12.02 periods.
ማስሊያ የ አመት ወለድ መጠን ውጤቱ ደህንነቱ (ወይንም ሌላ እቃ) ሲገዛ በ ኢንቬስትመንት ዋጋ እና ሲሸጥ በ መልሶ መግዣ ዋጋ: ምንም ወለድ አይከፈልም
INTRATE(Settlement; Maturity; Investment; Redemption [; Basis])
ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ
የ ክፍያ ጊዜ ደረሰደህንነቱ የ ተሸጠበት ቀን ነው
ኢንቬስትመንት የ መግዣው ዋጋ ነው
ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ የ መሸጫ ዋጋ ነው
ስእል ተገዝቶ ነበር በ 1990-01-15 በ 1 ሚሊዮን እና ተሸጠ በ 2002-05-05 በ 2 ሚሊዮን: የ መሰረታዊ የ እለቱ ቀሪ ስሌቶች (መሰረታዊ = 3). ምን ያህል ነበር የ መካከለኛ የ አመት ወለድ ደረጃ?
=INTRATE("1990-01-15"; "2002-05-05"; 1000000; 2000000; 3) returns 8.12%.
የ ወደፊት ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ ጊዜ: የማያቋርጥ ክፍያ: እና የማያቋርጥ የ ወለድ መጠን (የ ወደፊት ዋጋ).
FV(Rate; NPer; Pmt [ ; [ PV ] [ ; Type ] ])
መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ
የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው (የ ክፍያ ጊዜ)
ክፍያ በየጊዜው የሚከፈለው የ አመቱ ክፍያ ነው
የ አሁን ዋጋ (በ ምርጫ) የ (አሁኑ) የ ገንዘብ ዋጋ ነው ለ ኢንቬስትመንት.
አይነት (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ አንዱ በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ
In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.
ዋጋው ምን ያህል ነው በ ኢንቬስትመንት መጨረሻ ላይ የ ወለድ መጠን 4% ነው: እና የ ክፍያው መጠን ሁለት አመት ነው: ክፍያው 750 ገንዘብ ክፍሎች ነው: የ ኢንቬስትመንት የ አሁኑ ዋጋ 2,500 ገንዘብ ክፍሎች ነው:
=FV(4%;2;750;2500) = -4234.00 currency units. The value at the end of the investment is 4234.00 currency units.
ማስሊያ ለ ተጠራቀመው ዋጋ ለ መጀመሪያው ካፒታል ለ ተከታታይ ክፍለ ጊዜ በ ተለያዩ የ ወለድ መጠኖች
የ ወደፊት ዋጋ እቅድ(ዋናው: እቅድ)
ዋናው ዋናው መጀመሪያው ገንዘብ ነው
እቅድ ተከታታይ የ ወለድ መጠን ነው: ለምሳሌ: እንደ መጠን H3:H5 ወይንም እንደ (ዝርዝር) (ምሳሌውን ይመልከቱ)
1000 ገንዘብ ክፍሎች invested ሆኗል ለ ሶስት አመቶች: የ interest መጠኖች 3%, 4% እና 5% ነው በ አመት: ዋጋው ምን ያህል ነው ከ ሶስት አመቶች በኋላ?
=FVSCHEDULE(1000;{0.03;0.04;0.05}) returns 1124.76.
የ ውስጥ መጠን ያሰላል የሚመልሰውን ለ ዝርዝር ክፍያዎች በ ተለያዩ ቀኖች ለሚካሄደው ስሌቱ መሰረት የሚያደርገው በ 365 ቀኖች ነው በ አመት ውስጥ: የ መዝለያ አመትን በ መተው
ክፍያው የሚካሄደው መደበኛ ክፍተቱን ጠብቆ ከሆነ: ይህን ይጠቀሙ የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ይመልሳል ተግባር
XIRR(Values; Dates [; Guess])
ዋጋዎች እና ቀኖች ይመራሉ ወደ ተከታታይ ክፍያዎች እና ተከታታይ የ ተዛመዱ ቀን ዋጋዎች: የ መጀመሪያው ጥንድ ቀኖች የሚገልጹት የ ክፍያውን አቅድ መጀመሪያ ቀን ነው: ሁሉም ሌሎች የ ቀን ዋጋዎች በኋላ መሆን አለባቸው: ነገር ግን በ ተለየ ደንብ መሆን የለባቸውም: የ ተከታታይ ዋጋዎች መያዝ አለባቸው ቢያንስ አንድ አሉታዊ እና አንድ አዎንታዊ ዋጋ (ደረሰኞች እና ማስቀመጫ).
ግምት (በ ምርጫ) ግምት ነው ማስገባት የሚቻል ለ ውስጥ መጠን ይመልሳል: ነባሩ 10%. ነው
Calculation of the internal rate of return for the following five payments (dates are in ISO 8601 format):
| A | B | C | |
|---|---|---|---|
| 1 | 2001-01-01 | -10000 | Received | 
| 2 | 2001-02-01 | 2000 | Deposited | 
| 3 | 2001-03-15 | 2500 | |
| 4 | 2001-05-12 | 5000 | |
| 5 | 2001-08-10 | 1000 | 
=XIRR(B1:B5; A1:A5; 0.1) returns 0.1828 or 18.28%.
ትርፍ ለ ደህንነት ማስሊያ: የ መጀመሪያው ወለድ ቀን በትክክል የማይውል ከሆነ
ODDFYIELD(Settlement; Maturity; Issue; FirstCoupon; Rate; Price; Redemption; Frequency [; Basis])
ስምምነት ደህንነቱ የ ተገዛበት ቀን ነው
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
የ ተሰጠበት ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን ነው
የ መጀመሪያ ቲኬት የ መጀመሪያ ወለድ ቀን ነው ለ ደህንነት
መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው
ዋጋ የ ዋጋ ደህንነት ነው
ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ትርፍ ለ ደህንነት ማስሊያ: የ መጀመሪያው ወለድ ቀን በትክክል የማይውል ከሆነ
ODDLYIELD(Settlement; Maturity; LastInterest; Rate; Price; Redemption; Frequency [; Basis])
ስምምነት ደህንነቱ የ ተገዛበት ቀን ነው
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
የ መጨረሻ ወለድ የ መጨረሻ ወለድ ቀን ነው ለ ደህንነት
መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው
ዋጋ የ ድህንነት ዋጋ ነው
ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
የ ስምምነት ቀን: መጋቢት 20 1999: የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ: ሰኔ 15 1999, የ መጨረሻ ወለድ: ጥቅምት 15 1998. የ ወለድ መጠን: 3.75 በ ሳንቲም: ዋጋ: 99.875 ገንዘብ ክፍሎች: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ: 100 ገንዘብ ክፍሎች: የ ክፍያ ድግግሞሽ: ግማሽ-በ አመት = 2, መሰረት: = 0
የ ደህንነት ትርፍ: ስርአቱን ያልተከተለ መጨረሻ የ ወለድ ቀን ያለው የሚሰላው እንደሚከተለው ነው:
=ODDLYIELD("1999-04-20";"1999-06-15"; "1998-10-15"; 0.0375; 99.875; 100;2;0) returns 0.044873 or 4.4873%.
ዋጋ ማስሊያ በ 100 ገንዘብ ክፍሎች በ ፊት ዋጋ ለ ደህንነት: የ መጀመሪያው ወለድ ቀን በትክክል የማይውል ከሆነ
ODDFPRICE(Settlement; Maturity; Issue; FirstCoupon; Rate; Yield; Redemption; Frequency [; Basis])
ስምምነት ደህንነቱ የ ተገዛበት ቀን ነው
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
የ ተሰጠበት ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን ነው
የ መጀመሪያ ቲኬት የ መጀመሪያ ወለድ ቀን ነው ለ ደህንነት
መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው
ትርፍ የ አመቱ የ ደህንነት ትርፍ ነው
ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ዋጋ ማስሊያ በ 100 ገንዘብ ክፍሎች በ ፊት ዋጋ ለ ደህንነት: የ መጀመሪያው ወለድ ቀን በትክክል የማይውል ከሆነ
ODDLPRICE(Settlement; Maturity; LastInterest; Rate; Yield; Redemption; Frequency [; Basis])
ስምምነት ደህንነቱ የ ተገዛበት ቀን ነው
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
የ መጨረሻ ወለድ የ መጨረሻ ወለድ ቀን ነው ለ ደህንነት
መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው
ትርፍ የ አመቱ የ ደህንነት ትርፍ ነው
ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
የ ስምምነት ቀን: ጥር 7 1999: የ ክፍያው ቀን: ሰኔ 15 1999: የ መጨረሻ ወለድ: ጥቅምት 15 1998. የ ወለድ መጠን: 3.75 በ ሳንቲም: ትርፍ: 4.05 በ ሳንቲም: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ: 100 ገንዘብ ክፍል: የ ክፍያ ድግግሞሽ: ግማሽ-በ አመት = 2, መሰረት: = 0
ዋጋ በ 100 ገንዘብ ክፍል በ ዋጋ ለ ደህንነት: ስርአቱን ያልተከተለ የ መጨረሻ ወለድ ቀን አለው: የሚሰላው እንደሚከተለው ነው:
=ODDLPRICE("1999-02-07";"1999-06-15";"1998-10-15"; 0.0375; 0.0405;100;2;0) returns 99.87829.