Array Functions

ይህ ምድብ የያዘው የ ተግባሮች ማዘጋጃ ነው

ማዘጋጃ ምንድነው?

ማዘጋጃ የ ተገናኙ ክፍሎች መጠን ነው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ዋጋዎችን የያዙ የ ስኴር መጠን በ 3 ረድፎች እና በ 3 አምዶች 3 x 3 ማዘጋጃ:

A

B

C

D

E

1

7

31

33

2

95

17

2

3

5

10

50

4


ትንሹ ማዘጋጃ 1 x 2 ወይንም 2 x 1 ማዘጋጃ ለ ሁለት አጓዳኝ ክፍሎች

መቀመሪያ ማዘጋጃ ምንድነው?

መቀመሪያ እያንዳንዱን ዋጋዎች በ ክፍል መጠን ውስጥ የሚገመግም ወደ መቀመሪያ ማዘጋጃ ማመሳከሪያ: በ መቀመሪያ ማዘጋጃ እና በ ሌሎች መቀመሪያዎች መካከል ያለው ልዩነት የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ከ በርካታ ዋጋዎች ጋር ይሰራል በ ተመሳሳይ ጊዜ ከ አንድ ዋጋ ይልቅ

መቀመሪያ ማዘጋጃ በርካታ ዋጋዎች ማካሄድ ብቻ ሳይሆን: በርካታ ውጤቶችን ይመልሳል: የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ውጤቶች እንዲሁም ማዘጋጃ ነው

To multiply the values in the individual cells by 10 in the above array, you do not need to apply a formula to each individual cell or value. Instead you just need to use a single array formula. Select a range of 3 x 3 cells on another part of the spreadsheet, enter the formula =10*A1:C3 and confirm this entry using the key combination + Shift + Enter. The result is a 3 x 3 array in which the individual values in the cell range (A1:C3) are multiplied by a factor of 10.

በ ተጨማሪ ለ ማባዣ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ አንቀሳቃሾች በ ማመሳከሪያ መጠን ውስጥ (ማዘጋጃ). በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ መደመር ይችላሉ (+), መቀነስ (-), ማባዛት (*), ማካፈል (/), ይጠቀሙ ኤክስፖነንት (^), የተያያዘ (&) እና ማነፃፀሪያዎች (=, <>, <, >, <=, >=). አንቀሳቃሾች መጠቀም ይቻላል እንደ እያንዳንዱ ዋጋ በ ክፍል መጠን ውስጥ እና ውጤት ይመልሳል እንደ ማዘጋጃ: የ ማዘጋጃ መቀመሪያ ከ ገባ

ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሾች በ መቀመሪያ ማዘጋጃ ውስጥ ቦዶ ክፍሎችን የሚያየው በ ተመሳሳይ መንገድ ነው እንደ መደበኛ መቀመሪያ: ይህ ማለት: እንደ ዜሮ ወይንም እንደ ባዶ ሀረግ ማለት ነው: ለምሳሌ: በ ክፍሎች A1 እና A2 ባዶ የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ናቸው {=A1:A2=""} እና {=A1:A2=0} ሁለቱም ይመልሳሉ የ 1 አምድ 2 ረድፍ ማዘጋጃ ለ ክፍሎች እውነት ለያዙ

መቼ ነው የ መቀመሪያ ማዘጋጃ የምጠቀመው?

የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ይጠቀሙ እርስዎ ስሌቶችን መደጋገም ካለብዎት የ ተለያዩ ዋጋዎችን በ መጠቀም: እርስዎ ከ ወሰኑ ለ መቀየር የ ማስሊያ ዘዴ በኋላ: እርስዎ ማሻሻል ያለብዎት የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ነው: የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ለ መጨመር: ይምረጡ ጠቅላላ የ ማዘጋጃ መጠን እና ከዛ ለ መቀመሪያ ማዘጋጃ የሚያስፈልገውን ለውጥ ይፈጽሙ .

መቀመሪያ ማዘጋጃ እንዲሁም ቦታ ማዳኛ ምርጫ ነው በርካታ ዋጋዎችን በሚያሰሉ ጊዜ: ብዙ ማስታወሻ-አይፈልግም: በ ተጨማሪ ማዘጋጃ አስፈላጊ ነው ውስብስብ ስሌቶችን ለማስኬድ: ምክንያቱም እርስዎ በርካታ የ ክፍል መጠኖች ስለሚያካትቱ በ እርስዎ ስሌት ውስጥ: LibreOffice የ ተለየ የ ሂሳብ ተግባር አለው ለ ማዘጋጃ: እንደ በርካታ ማባዣ ተግባር ለ ማባዣ ሁለት ማዘጋጃዎች ወይንም የ ድምር ውጤት ተግባር ለ ማስሊያ ለ ሁለት ማዘጋጃ መጠን ውጤቶች

የ መቀመሪያ ማዘጋጃ በ LibreOffice ሰንጠረዥ

Implicit intersection of array formulas

You can also create a "normal" formula in which the reference range, such as parameters, indicate an array formula. This formula is also known as "implicit intersection" of array formula. The result is obtained from the intersection of the reference range and the rows or columns in which the formula is found. If there is no intersection or if the range at the intersection covers several rows or columns, a #VALUE! error message appears. The following example illustrates this concept:

In the table above, place the array formula in D1:

{=A1:A3 + 100}

Cells D1, D2, D3 have values 107, 195, 105 respectively.

Insert the formula below in E2, do not enter as array formula.

=A1:A3 + 100

Cells E1 and E3 are empty, Cell E2 has value 195. This is the implicit intersection of array formulas.

Insert formula below in E4, as in E2.

=A1:A3 + 100

Cell E4 display #VALUE!. Row 4 is out of the range A1:A3 of the formula.

የ መቀመሪያ ማዘጋጃ መፍጠሪያ

እርስዎ ከ ፈጠሩ የ መቀመሪያ ማዘጋጃ በ መጠቀም የ ተግባር አዋቂ እርስዎ ምልክት ማድረግ አለብዎት በ ማዘጋጃ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ በ እያንዳንዱ ጊዜ ስለዚህ ውጤቶች እንደ ማዘጋጃ ይመለሳሉ: ያለ በለዚያ: ዋጋ ብቻ በ ላይኛው-የ ግራ ክፍል ማዘጋጃ ማስሊያ ውስጥ ይመልሳል

If you enter the array formula directly into the cell, you must use the key combination Shift + + Enter instead of the Enter key. Only then does the formula become an array formula.

note

የ መቀመሪያ ማዘጋጃ የሚታየው በ ድጋፎች ውስጥ ነው በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ መፍጠር አይችሉም የ መቀመሪያ ማዘጋጃ በ እጅ በ ማስገባት ድጋፎች


warning

The cells in a results array are automatically protected against changes. However, you can edit, delete or copy the array formula by selecting the entire array cell range.


በ መስመር ላይ የ መደበኛ መቀመሪያ ማዘጋጃ መጠቀሚያ

ሰንጠረዥ ይደግፋል በ መስመር ላይ matrix/ማዘጋጃ መደበኛዎች በ መቀመሪያዎች ውስጥ: በ መስመር ላይ ማዘጋጃ የ ተከበበ ነው በ ጠምዛዛ ድጋፎች '{' እና '}'. አካላቶች እያንዳንዳቸው መሆን ይችላሉ ቁጥር (አሉታዊ ያካትታል), የ ሎጂክ መደበኛ (እውነት: ሀሰት), ወይንም ትክክለኛው ሀረግ: ምንም-መደበኛ መግለጫ አይፈቀድም: ማዘጋጃዎች ማስገባት ይቻላል ከ አንድ ወይንም ተጨማሪ ረድፎች ጋር: እና አንድ ወይንም ተጨማሪ አምዶች ጋር: ሁሉም ረፎች መያዝ አለባቸው ተመሳሳይ ቁጥር ለ አካላቶች: ሁሉም አምዶች መያዝ አለባቸው ተመሳሳይ ቁጥር ለ አካላቶች:

የ አምድ መለያያ (በ አንድ ረድፍ ውስጥ አካላቶችን ይለያያል) እና የ ረድፍ መለያያ በ ቋንቋ እና በ ቋንቋ አካባቢ ጥገኛ ነው: ነገር ግን በዚህ የ እርዳታ ይዞታ ውስጥ የ ';' ሴሚኮለን እና '|' የ ቧንቧ ምልክት የ ተጠቀመው ለ ማሳየት ነው የ አምድ እና ረድፍ መለያያዎች እንደ እንደ ቅደም ተከተሉ: ለምሳሌ: በ English ቋንቋ: የ ',' ኮማ የ ተጠቀመው አምድ ለ መለያያ ነው: ነገር ግን የ ';' ሴሚኮለን የ ተጠቀመው ረድፍ ለ መለያያ ነው:

tip

እርስዎ መመልከት እና መቀየር ይችላሉ የ ረድፍ እና የ አምድ መለያያዎች በ - ሰንጠረዥ - መቀመሪያ - መለያያዎች:


ማዘጋጃ ማቀፍ አይቻልም

ምሳሌዎች:

={1;2;3}

ማዘጋጃ አንድ ረድፍ ሶስት ቁጥሮች የያዘ 1, 2, እና 3.

To enter this array constant, you select three cells in a row, then you type the formula ={1;2;3} using the curly braces and the semicolons, then press + Shift + Enter.

={1;2;3|4;5;6}

ማዘጋጃ ሁለት ረድፎች እና ሶስት ዋጋዎች በ እያንዳንዱ ረድፍ ውስጥ የያዘ

={0;1;2|ሀሰት;እውነት;"ሁለት"}

የተደባለቀ ዳታ ማዘጋጃ

=ሳይን({1;2;3})

እንደ መቀመሪያ ማስጀመሪያ ገብቷል: የሚያቀርበው ውጤት የ ሶስት ሳይን ስሌቶች ክርክሮችን ነው በ 1, 2, እና 3.

የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ማረሚያ

 1. Select the cell range or array containing the array formula. To select the whole array, position the cell cursor inside the array range, then press + /, where / is the division key on the numeric keypad.

 2. Either press F2 or position the cursor in the input line. Both of these actions let you edit the formula.

 3. After you have made changes, press + Shift + Enter.

tip

እርስዎ ማቅረብ ይችላሉ የ ተለየ ክፍል በ ማዘጋጃ ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ የ ፊደል ቀለም መቀየር ይችላሉ: የ ክፍል መጠን ይምረጡ እና ከዛ ይቀይሩ እርስዎ የሚፈልጉትን ባህሪ


Deleting Array Formulae

 1. Select the cell range or array containing the array formula. To select the whole array, position the cell cursor inside the array range, then press + /, where / is the division key on the numeric keypad.

 2. Press Delete to delete the array contents, including the array formula, or press Backspace and this brings up the Delete Contents dialog box. Select Formula or Delete All and click OK.

የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ኮፒ ማድረጊያ

 1. ይምረጡ የ ክፍል መጠን ወይንም ማዘጋጃ የ መቀመሪያ ማዘጋጃ የያዘውን

 2. ከ ሁለቱ አንዱን ይጫኑ F2 ወይንም መጠቆሚያውን በ ማስገቢያው መስመር ቦታ ላይ ያድርጉ

 3. Copy the formula into the input line by pressing + C.

 4. Select a range of cells where you want to insert the array formula and either press F2 or position the cursor in the input line.

 5. Paste the formula by pressing + V in the selected space and confirm it by pressing + Shift + Enter. The selected range now contains the array formula.

የ ማዘጋጃ መጠን ማስተካከያ

እርስዎ ማረም ከፈለጉ የ ውጤት ማዘጋጃ: ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

 1. ይምረጡ የ ክፍል መጠን ወይንም ማዘጋጃ የያዘውን የ መቀመሪያ ማዘጋጃ

 2. ከ ምርጫው በ ታች በ ቀኝ በኩል: ለ እርስዎ ትንሽ ምልክት ይታያል እርስዎ መመልከት ይችላሉ በ ቅርብ ወይንም በርቀት በ መጠኑ ላይ የ አይጥ መጠቆሚያውን በ መጠቀም

note

እርስዎ በሚያስተካክሉ ጊዜ የ ማዘጋጃ መጠን: የ ማዘጋጃ መቀመሪያ ራሱ በራሱ አይስተካከልም: እርስዎ መቀየር የሚችሉት መጠን ውጤቱ የሚታይበትን ብቻ ነው


By holding down the key, you can create a copy of the array formula in the given range.

እንደ ሁኔታው ማስሊያ ማዘጋጃ

እንደ ሁኔታው ማስሊያ ማዘጋጃ ነው ወይንም matrix መቀመሪያ ነው የሚያካትት የ ከሆነ() ወይንም ይምረጡ() ተግባር: የ ሁኔታው ክርክር ለ መቀመሪያ ቦታ ማመሳከሪያ ነው ወይንም የ matrix ውጤት.

በሚቀጥለው ምሳሌ ውስጥ: የ >0 መሞከሪያ ለ {=ከሆነ(A1:A3>0;"አዎ";"አይ")} መቀመሪያ ይፈጸማል ለ እያንዳንዱ ክፍል በ መጠን A1:A3 ውስጥ እና ውጤቱ ኮፒ ይደረጋል ወደ ተመሳሳይ ክፍል ውስጥ

A

B (መቀመሪያ)

B (ውጤት)

1

1

{=ከሆነ(A1:A3>0;"አዎ";"አይ")}

አዎ

2

0

{=ከሆነ(A1:A3>0;"አዎ";"አይ")}

አይ

3

1

{=ከሆነ(A1:A3>0;"አዎ";"አይ")}

አዎ


የሚቀጥሉት ተግባሮች የሚያቀርቡት አስገድዶ ማዘጋጃ አያያዝ ነው: ኮሬል: ኮቫር: መገመች: Fመሞከሪያ: ኢንተርሴፕት: MDETERM, MINVERSE, MMULT, ዘዴ: ፒርሰን: PROB: RSQ: ስሎፕ: ስቴዬክስ: ድምር ውጤት: ድምርX2MY2: ድምርX2PY2: ድምርXMY2: Tመሞከሪያ: እርስዎ የ ቦታ ማመሳከሪያ እንደ ክርክር ከ ተጠቀሙ ከ እነዚህ አንዱን ተግባር በሚጠሩ ጊዜ: ተግባሩ እንደ ማዘጋጃ ተግባር መሆን ይፈልጋል: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያቀርበው ምሳሌ የ ማስገደጃ ማዘጋጃ አያያዝ ነው:

A

B (መቀመሪያ)

B (ውጤት)

C (አስገድዶ መቀመሪያ ማዘጋጃ)

C (ውጤት)

1

1

=A1:A2+1

2

=ድምር ውጤት(A1:A2+1)

5

2

2

=A1:A2+1

3

=ድምር ውጤት(A1:A2+1)

5

3

=A1:A2+1

#ዋጋ!

=ድምር ውጤት(A1:A2+1)

5


መለኪያ ክፍል

የ ስኴር ማዘጋጃ ክፍሎች ይመልሳል ለ አንዳንድ መጠኖች: የ ማዘጋጃ ክፍል የ ስኴር ማዘጋጃ ዋናው ሰያፍ አካላቶች እኩል ነው ከ 1 ጋር: እና ሁሉም ሌሎች ማዘጋጃ አካሎች እኩል ናቸው ከ 0. ጋር

አገባብ:

የ ተሰጠው መጠን(አቅጣጫ)

አቅጣጫ የሚመራው ወደ መጠን ነው በ ማዘጋጃ ክፍል ውስጥ

note

እርስዎ ማግኘት ይችላሉ ባጠቃላይ መረጃ ለ ተግባር ማዘጋጃ በዚህ ገጽ ከ ላይ በኩል


ለምሳሌ

ይምረጡ የ ስኴር መጠን ከ ሰንጠረዥ ውስጥ: ለምሳሌ: ከ A1 እስከ E5.

ምንም መጠን ሳይመርጡ: ይምረጡ የ ተወሰነ ክፍል አቅጣጫ መለኪያ ተግባር: ምልክት ያድርጉ በ ማዘጋጃ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: የሚያስፈልገውን አቅጣጫ ያስገብቡ ለ ማዘጋጃ ክፍል: ስለዚህ ይህን 5 ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ

You can also enter the =MUNIT(5) formula in the last cell of the selected range (E5), and press .

እርስዎ አሁን ይታይዎታል የ ክፍል ማዘጋጃ በ መጠን በ A1:E5. ውስጥ

More explanations on top of this page.

መቀየሪያ

የ ረድፎች እና አምዶች ማዘጋጃ መቀየሪያ

አገባብ:

መቀየሪያ(ማዘጋጃ)

ማዘጋጃ rየሚወክለው ማዘጋጃ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የሚቀየረውን ነው

note

እርስዎ ማግኘት ይችላሉ ባጠቃላይ መግቢያ ለ ተግባሮች ማዘጋጃ በዚህ ገጽ ከ ላይ በኩል


ለምሳሌ

In the spreadsheet, select the range in which the transposed array can appear. If the original array has n rows and m columns, your selected range must have at least m rows and n columns. Then enter the formula directly, select the original array and press . Or, if you are using the Function Wizard, mark the Array check box. The transposed array appears in the selected target range and is protected automatically against changes.

A

B

C

D

1

2

3

4

5

2

6

7

8

9


ከ ላይ ያለው ሰንጠረዥ 2 ረድፎች: 4 አምዶች ነው: ለ መቀየር: እርስዎ መምረጥ አለብዎት 4 ረድፎች: 2 አምዶች: እርስዎ መቀየር የሚፈልጉት ከ ላይ ያለውን ሰንጠረዥ ወደ መጠን A7:B10 (4 ረድፎች: 2 አምዶች) እርስዎ መምረጥ አለብዎት ጠቅላላ መጠን እና ከዛ ያስገቡ የሚቀጥለውን:

መቀየሪያ(A1:D2)

Then make sure to enter it as matrix formula with . The result will be as follows:

A

B

7

2

6

8

3

7

9

4

8

10

5

9


መጀመሪያ መወሰኛ

ለ ማዘጋጃ መወሰኛ ማዘጋጃ ይመልሳል ይህ ተግባር ለ አሁኑ ክፍል ዋጋ ይመሳል: መጠን መግለጽ አያስፈልግም ለ ውጤቶች

አገባብ:

መጀመሪያ መወሰኛ(ማዘጋጃ)

ማዘጋጃ ይወክላል የ ስኴር ማዘጋጃ ወሰኙ የሚገለጽበት

note

እርስዎ ማግኘት ይችላሉ ባጠቃላይ መግቢያ ለ ተግባሮች ማዘጋጃ በዚህ ገጽ ከ ላይ በኩል


More explanations on top of this page.

ቀጥታ መስመር

የ ሰንጠረዥ ስታትስቲክስ ለ ቀጥታ መስመር ይመልሳል በ ጥሩ ልክ ለ ዳታ ማሰናጃ

አገባብ:

LINEST(data_Y [; data_X [; linearType [; stats]]])

ዳታ_Y ነጠላ ረድፍ ወይንም አምድ መጠን ነው የ y መገናኛ ከ ዳታ ነጥቦች ውስጥ ማሰናጃ

ዳታ_X ተመሳሳይ ነው ከ ነጠላ ረድፍ ወይንም አምድ መጠን ጋር ከ ተወሰነው የ x መገናኛ ከሆነ ዳታ_X ይደበቃል በ ነባር ለ 1, 2, 3, ..., n ከ አንድ በላይ ተለዋዋጭ ማሰናጃ ካለ ለ ዳታ_X ምናልባት ከ ተመሳሳይ በርካታ ረድፎች ወይንም አምዶች መጠን ይኖራል

ቀጥታ መስመር የሚያገኘው ቀጥታ መስመር ነው y = a + bx በ ጥሩ ልክ ለ ዳታ: ቀጥተኛ ወደ ነበረበት መመለሻ (የ "አነስተኛ ስኴር" ዘዴ) ከ አንድ በላይ ማሰናጃ ለ ተለዋዋጭ ቀጥታ መስመር ነው ለ ፎርም y = a + b1x1 + b2x2 ... + bnxn

ከሆነ ቀጥተኛ አይነት ሀሰት የ ተገኘው ቀጥተኛ መስመር ከ ተገኘ ይገደዳል እንዲያልፍ በ ዋናው ውስጥ (መደበኛው ዜሮ ነው; y = bx) ከ ተደበቀ ቀጥተኛ አይነት ወደ ነባር እውነት ይመለሳል (መስመሩ በ ዋናው ውስጥ እንዲያልፍ አይገደድም)

ከሆነስታትስቲክስ ከ ተደበቀ ወይንም ሀሰት ብቻ ከሆነ የ ላይኛው መስመር በ ስታትስቲክስ ሰንጠረዥ ይመልሳል: እውነት ከሆነ ጠቅላላ ሰንጠረዥ ይመልሳል

LINEST returns a table (array) of statistics as below and must be entered as an array formula (for example by using + Shift + Return rather than just Return).

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

More explanations on top of this page.

ለምሳሌ

ይህ ተግባር ማዘጋጃ ይመልሳል እና ይይዛል በ ተመሳሳይ መንገድ እንደ ሌሎችቹ ማዘጋጃ ተግባሮች: ይምረጡ መጠን ለ መልሶች እና ከዛ ለ ተግባር: ይምረጡ ዳታ_Y እርስዎ ከ ፈለጉ: እርስዎ ሌሎች ደንቦች ማስገባት ይችላሉ: ይምረጡ ማዘጋጃ እና ይጫኑ እሺ

በ ስርአቱ የሚመለሰው ውጤት (ከሆነ ስታስቲክስ = 0): ቢያንስ ስሎፕ ያሳያል የ ዝቅ ማድረጊያውን መስመር እና መገናኛውን ከ Y አክሲስ ጋር: ከሆነ ስታስቲክስ እኩል ካልሆነ ከ 0: ጋር ሌሎች ውጤቶች ይታያሉ

ሌላ የ ቀጥታ መሰመር ውጤቶች:

የሚቀጥለውን ሰንጠረዥ ይመርምሩ:

A

B

C

D

E

F

G

1

x1

x2

y

የ ቀጥታ መሰመር ዋጋ

2

4

7

100

4,17

-3,48

82,33

3

5

9

105

5,46

10,96

9,35

4

6

11

104

0,87

5,06

#ዝአ

5

7

12

108

13,21

4

#ዝአ

6

8

15

111

675,45

102,26

#ዝአ

7

9

17

120

8

10

19

133


አምድ A የያዘው በርካታ X1 ዋጋዎች ነው: አምድ B በርካታ X2 ዋጋዎች ነው: እና አምድ C የ Y ዋጋዎች ናቸው: እርስዎ እነዚህን ዋጋዎች በ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ አስገብተዋል: እርስዎ አሰናድተዋል የ E2:G6 በ ሰንጠረዥ ውስጥ እና አስጀምረዋል የ ተግባር አዋቂ ለ ቀጥታ መስመር ተግባር መስሪያ: እርስዎ ምልክት ማድረግ አለብዎት የ ማዘጋጃ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ በ ተግባር አዋቂ ውስጥ: ቀጥለው ይምረጡ የሚቀጥሉትን ዋጋዎች በ ሰንጠረዥ ውስጥ (ወይንም ያስገቡ የ ፊደል ገበታ በ መጠቀም):

ዳታ_Y ነው C2:C8

ዳታ_X ነው A2:B8

ቀጥተኛ አይነት እና stats ሁለቱም ተሰናድተዋል ለ 1.

እርስዎ ወዲያውኑ ሲጫኑ እሺ, LibreOffice ሰንጠረዥ ይሞላል እንደ ላይኛው ምሳሌ በ ቀጥታ መስመር ዋጋዎች ውስጥ በ ምሳሌው ውስጥ እንደሚታየው

The formula in the Formula bar corresponds to each cell of the LINEST array {=LINEST(C2:C8;A2:B8;1;1)}.

ይህ የሚወክለው የ ተሰሉ የ ቀጥታ መስመር ዋጋዎች ነው:

E2 እና F2: ስሎፕ m የ ዝቅ ማድረጊያ መስመር y=b+m*x ለ x1 እና x2 ዋጋዎች: ዋጋዎቹ የሚሰጡት በ ግልባጭ ደንብ ነው: ይህን ማለት: ስሎፕ ለ x2 በ E2 እና ስሎፕ ለ x1 በ F2. ውስጥ

G2: መጋጠሚያ b በ y አክሲስ

E3 እና F3: የ መደበኛ ስህተት ለ ስሎፕ ዋጋ

G3: መደበኛ ስህተት ለ ኢንተርሴፕት

E4: RSQ

F4: የ መደበኛ ስህተት ወደ ነበረበት መመለሻ ለ Y ዋጋ

E5: የ F ዋጋ ከ ተለያዩ ትንተና ውስጥ

F5: የ ዲግሪዎች ነፃነት ከ ተለያዩ ትንተና ውስጥ

E6: ድምር ለ ስኴር ልዩነት ለ ተገመተው የ Y ዋጋዎች ከ ቀጥተኛ አማካይ ነው

E6: ድምር ለ ስኴር ልዩነት ለ ተገመተው የ Y ዋጋዎች ከ ተሰጠው የ Y ዋጋዎች ነው

More explanations on top of this page.

አቅጣጫ

ይመልሳል ዋጋዎች ከ ቀጥተኛ አቅጣጫ ጋር

አገባብ:

TREND(DataY [; DataX [; NewDataX [; LinearType]]])

ዳታY የሚወክለው የ Y ዳታ ማዘጋጃ ነው

ዳታX (በ ምርጫ) የሚወክለው የ X ዳታ ማዘጋጃ ነው

አዲስ ዳታ X (በምርጫ) የ X ዳታ ማዘጋጃ ይወክላል: ዋጋዎችን እንደገና ለማስላት የሚጠቀሙበት

LinearType (optional). If LinearType = 0, then lines will be calculated through the zero point. Otherwise, offset lines will also be calculated. The default is LinearType <> 0.

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

More explanations on top of this page.

ለምሳሌ

Select a spreadsheet range in which the trend data will appear. Select the function. Enter the output data or select it with the mouse. Mark the Array field, click OK. The trend data calculated from the output data is displayed.

እድገት

ነጥቦች ያሰላል ለ ኤክስፖኔንሺያል አቅጣጫ ማዘጋጃ ውስጥ

አገባብ:

GROWTH(DataY [; [ DataX ] [; [ NewDataX ] [; FunctionType ] ] ])

ዳታY የሚወክለው የ Y ዳታ ማዘጋጃ ነው

ዳታX (በ ምርጫ) የሚወክለው የ X ዳታ ማዘጋጃ ነው

አዲስ ዳታX (በ ምርጫ) የሚወክለው የ X ዳታ ማዘጋጃ ነው: ዋጋዎቹ እንደገና የሚሰሉበት

FunctionType (optional). If FunctionType = 0, functions in the form y = m^x will be calculated. Otherwise, y = b*m^x functions will be calculated.

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

More explanations on top of this page.

ለምሳሌ

This function returns an array and is handled in the same way as the other array functions. Select a range where you want the answers to appear and select the function. Select DataY. Enter any other parameters, mark Array and click OK.

የ ሁለት ቁጥሮች ብዜት

ለ ሁለት ማዘጋጃዎች ውጤት ማዘጋጃ ማስሊያ የ አምዶች ቁጥር ለ ማዘጋጃ 1 ተመሳሳይ ቁጥር መሆን አለበት ለ ረድፎች ማዘጋጃ 2. የ ስኴር ማዘጋጃ እኩል ቁጥር ረድፎች እና አምዶች ይኖሩታል

አገባብ:

MMULT(Array 1; Array 2)

Array 1 represents the first array used in the array product.

Array 2 represents the second array with the same number of rows.

note

More explanations on top of this page.


ለምሳሌ

Select a square range. Choose the MMULT function. Select Array 1, then select Array 2. Using the Function Wizard, mark the Array check box. Click OK. The output array will appear in the first selected range.

የ መነሻ ግልባጭ

የ ግልባጭ ማዘጋጃ ይመልሳል

አገባብ:

የ መነሻ ግልባጭ(ማዘጋጃ)

ማዘጋጃ ይወክላል የ ስኴር ማዘጋጃ የሚገለበጥበት

More explanations on top of this page.

ለምሳሌ

ይምረጡ የ ስኴር መጠን እና ይምረጡ ግልባጭ መጀመሪያ መወሰኛ: ይምረጡ ውጤት ማዘጋጃ: ይምረጡ የ ማዘጋጃ ሜዳ እና ይጫኑ እሺ

የ ኤክስፖኔንሺያል ክብ ስታትስቲክስ

ይህ ተግባር ያሰላል ማሰተካከያ ለ ገባው ዳታ እንደ ኤክስፖኔንሺያል ስብስብ ክብ (y=b*m^x).

አገባብ:

LOGEST(DataY [; DataX [; FunctionType [; Stats]]])

ዳታY የሚወክለው የ Y ዳታ ማዘጋጃ ነው

ዳታX (በ ምርጫ) የሚወክለው የ X ዳታ ማዘጋጃ ነው

የ ተግባር አይነት (በ ምርጫ). ከሆነ የ ተግባር_አይነት = 0, ተግባሮች በ ፎርም y = m^x ይሰላሉ: ያለ በለዚያ: y = b*m^x ተግባሮች ይሰላሉ

ስታትስቲክስ (በ ምርጫ). ከሆነ ስታትስቲክስ=0, የ ስብስብ ኮኦፊሺየንት ይሰላል

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

More explanations on top of this page.

ለምሳሌ

ይመልከቱ: የ ኤክስፖኔንሺያል ክብ ስታትስቲክስ: ነገር ግን የ ስኴር ድምር አይመልስም

የ ድምር ውጤት

ተመሳሳይ አካላቶችን በ ተሰጠው ማዘጋጃ ማባዣ: እና ድምር ውጤቶች ይመላሳል

አገባብ:

SUMPRODUCT(Array 1[; Array 2;][...;[Array 255]])

Array 1[; Array 2;][...;[Array 255]] represent arrays whose corresponding elements are to be multiplied.

At least one array must be part of the argument list. If only one array is given, all array elements are summed. If more than one array is given, they must all be the same size.

ለምሳሌ

A

B

C

D

1

2

3

4

5

2

6

7

8

9

3

10

11

12

13


=የ ድምር ውጤት(A1:B3;C1:D3) ይመልሳል 397.

ስሌቶች: A1*C1 + B1*D1 + A2*C2 + B2*D2 + A3*C3 + B3*D3

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ድምር ውጤት ለማስላት የማያቋርጥ ተከታታይ ደረጃ ውጤት ለ ሁለት አቅጣጫዎች

note

ድምር ውጤት ይመልሳል ነጠላ ቁጥር: አስፈላጊ አይደለም ማስገባት የ ተግባር እንደ ማዘጋጃ ተግባር


More explanations on top of this page.

ድምርX2MY2

ይመልሳል ድምር ለ ተለያዩ ስኴሮች ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች በ ሁለት ማዘጋጃዎች ውስጥ

አገባብ:

ድምርX2MY2(ማዘጋጃX: ማዘጋጃY)

ማዘጋጃX የሚወክለው የ መጀመሪያ ማዘጋጃ ነው አካላቶቹ ስኴር የሚሆኑት እና የሚጨመሩትን

ማዘጋጃY የሚወክለው የ ሁለተኛውን ማዘጋጃ ነው: አካላቶቹ ስኴር የሚሆኑት እና የሚቀነሱት

More explanations on top of this page.

ድምርX2PY2

ይመልሳል ድምር ለ ድምር ስኴሮች ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች በ ሁለት ማዘጋጃዎች ውስጥ

አገባብ:

ድምርX2PY2(ማዘጋጃX; ማዘጋጃY)

ማዘጋጃX የሚወክለው የ መጀመሪያ ማዘጋጃ ነው አካላቶቹ ስኴር የሚሆኑት እና የሚጨመሩትን

ማዘጋጃY የሚወክለው የ ሁለተኛውን ማዘጋጃ ነው አካላቶቹ ስኴር የሚሆኑት እና የሚጨመሩትን

More explanations on top of this page.

ድምርXMY2

መጨመሪያ የ ስኴሮች በ ተለያዩ ተመሳሳይ ዋጋዎች መካከል በ ሁለት ማዘጋጃዎች ውስጥ

አገባብ:

ድምርXMY2(ማዘጋጃX: ማዘጋጃY)

ማዘጋጃX የሚወክለው የ መጀመሪያውን ማዘጋጃ ነው: አካላቶቹ የሚቀነሱት እና ስኴር የሚሆኑት

ማዘጋጃY የሚወክለው የ ሁለተኛውን ማዘጋጃ ነው: አካላቶቹ የሚቀነሱት እና ስኴር የሚሆኑት

More explanations on top of this page.

ድግግሞሽ

Indicates the frequency distribution in a one-column-array. The function counts the number of values in the Data array that are within the values given by the Classes array.

አገባብ:

ድግግሞሽ (ዳታ: ክፍሎች)

ዳታ የሚወክለው የ ማመሳከሪያ ነው ለሚቆጠሩት ዋጋዎች

ክፍሎች የሚወክለው የ ዋጋዎች መጠን ማዘጋጃ ነው

note

This function ignores any text or empty cell within a data range. If you suspect wrong results from this function, look for text in the data ranges. To highlight text contents in a data range, use the value highlighting feature.


note

እርስዎ ባጠቃላይ ተጨማሪዎች መረጃ ማግኘት ይችላሉ ለ ማዘጋጃ ተግባሮች ከ ላይ በኩል በዚህ ገጽ ውስጥ


ለምሳሌ

በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ: የ አምድ A ዝርዝር ያልተለዩ የ መለኪያ ዋጋዎች ይዟል: አምድ B የያዘው እርስዎ ለ ክፍሎች ያስገቡትን ከፍተኛውን መጠን ነው: እርስዎ ማካፋል የሚፈልጉትን ዳታ በ አምድ A. እንደ ገባው መጠን ይወሰናል በ B1, የ ድግግሞሽ ተግባር ይመልሳል ሁለተኛውን ውጤት የ ተለኩትን ዋጋዎች ቁጥር የሚያንሰውን ወይንም እኩል የሚሆነውን ከ 5. ጋር: እንደ መጠኑ በ B2 ነው 10, የ ድግግሞሽ ተግባር ይመልሳል ሁለተኛውን ውጤት የ ተለኩትን ዋጋዎች ቁጥር የሚበልጠውን ከ 5 እና የሚያንሰውን ወይንም እኩል የሆነውን ከ 10. ጋር: እርስዎ ያስገቡት ጽሁፍ በ B6, ">25", ለ ማመሳከሪያ ጉዳይ ብቻ ነው

A

B

C

1

12

5

1

2

8

10

3

3

24

15

2

4

11

20

3

5

5

25

1

6

20

>25

1

7

16

8

9

9

7

10

16

11

33


ይምረጡ ነጠላ የ አምድ መጠን ድግግሞሽ ለማስገባት እንደ ክፍሉ መጠን: እርስዎ መምረጥ አለብዎት አንድ ሜዳ ከ ክፍል ጣራ በላይ: በዚህ ምሳሌ ውስጥ: ይምረጡ መጠን C1:C6. እርስዎ ይጥሩ የ ድግግሞሽ ተግባር በ ተግባር አዋቂ ይምረጡ የ ዳታ መጠን በ (A1:A11) እና ከዛ የ ክፍሎች መጠን እርስዎ የ ክፍል መጠን ያስገቡትን (B1:B6) ይምረጡ የ መለያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን እና ይጫኑ እሺ ለ እርስዎ ይታያል የ ድግግሞሽ መቁጠሪያ በ መጠን C1:C6.

More explanations on top of this page.

Please support us!