LibreOffice 24.8 እርዳታ
አዲሱ ወረቀት በሚያስገቡ ጊዜ ምርጫ መወሰኛ እርስዎ መፍጠር ይችላሉ አዲስ ወረቀት ወይንም ማስገባት የ ነበረ ወረቀት ከ ፋይል ውስጥ
አዲሱ ወረቀት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በየት በኩል እንደሚገብ መወሰኛ
ከ አሁኑ ገጽ በፊት አዲስ ወረቀት በቀጥታ ማስገቢያ
ከ አሁኑ ገጽ በኋላ አዲስ ወረቀት በቀጥታ ማስገቢያ
ወደ ሰነዱ ውስጥ አዲስ ወረቀት ወይንም የ ነበረ ወረቀት ገብቶ እንደሆን መወሰኛ
አዲስ ወረቀት መፍጠሪያ: የ ወረቀት ስም ያስገቡ በ ስም ሜዳ ውስጥ: የሚፈቀደው ባህሪ ፊደል: ቁጥር: ክፍተት: እና ከ ስሩ የ ተሰመረ ባህሪ ነው
የሚፈጠሩትን ወረቀቶች ቁጥር መወሰኛ
የ አዲስ ወረቀት ስም መወሰኛ
ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ወረቀት ማስገቢያ ከ ነበረ ፋይል ውስጥ
ፋይል ለ መምረጥ ንግግር መክፈቻ
እርስዎ ፋይል ከ መረጡ በ መቃኛ ቁልፍ: የሚታዩት ወረቀቶች በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ነው: የ ፋይል መንገድ ከዚህ ሳጥን በታች በኩል ይታያል: ይምረጡ ወረቀት እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
ወረቀት እንደ አገናኝ ለማስገባት ይምረጡ ኮፒ ከማድረግ ይልቅ: ይህን አገናኝ ማሻሻል ይቻላል የ አሁኑን ይዞታዎች ለማሳየት