ክፍሎች ማስገቢያ

መክፈቻ የ ክፍሎች ማስገቢያ ንግግር: እንደ እርስዎ ምርጫ አዲስ ክፍሎች የሚያስገቡበት ክፍሎችን ማጥፋት ይችላሉ እንደ ምርጫዎ ማረሚያ - ክፍሎች ማጥፊያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Insert Cells.

Choose View - Toolbars and select the Insert Cells toolbar:

ምልክት

ክፍሎች ማስገቢያ


ምርጫዎች

ይህ ቦታ የያዛቸው ምርጫዎች ዝግጁ ክፍሎች ማስገቢያ ነው ወደ ወረቀት ውስጥ: የ ክፍል ብዛት እና ቦታ የሚገለጸው የ ክፍል መጠን በቅድሚያ በ መምረጥ ነው

ክፍሎች ወደ ታች መቀየሪያ

የ ተመረጡትን ይዞታዎች መጠን ወደ ታች ማንቀሳቀሻ ክፍል በሚጨመር ጊዜ

ምልክት

ክፍሎች ከታች ማስገቢያ

ክፍሎች ወደ ቀኝ መቀየሪያ

የ ተመረጡትን ይዞታዎች መጠን ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ ክፍል በሚጨመር ጊዜ

ምልክት

ክፍሎች በ ቀኝ በኩል ማስገቢያ

ጠቅላላ ረድፉን

ጠቅላላ ረድፍ ማስገቢያ: የ ረድፍ ቦታ የሚወሰነው በ ወረቀቱ ላይ በ ምርጫ ነው የ ረድፎች ቁጥር የሚገባው በ ተመረጠው መሰረት ነው: የ ዋናው ረድፎች ይዞታዎች ወደ ታች ይንቀሳቀሳሉ

ምልክት

ረድፎች ማስገቢያ

ጠቅላላ አምዱን

ጠቅላላ አምድ ማስገቢያ: የ አምዶች ቦታ የሚወሰነው በ ወረቀቱ ላይ በ ምርጫ ነው የ አምዶች ቁጥር የሚገባው በ ተመረጠው መሰረት ነው: የ ዋናው አምዶች ይዞታዎች ወደ ታች ይንቀሳቀሳሉ

ምልክት

አምዶች ማስገቢያ

Please support us!