LibreOffice 7.6 እርዳታ
ይህ ትእዛዝ የሚያስገባው በ እጅ የ ረድፍ ወይንም የ አምዶች መጨረሻ ነው: እርግጠኛ ለ መሆን የ እርስዎ ዳታ በትክክል እንዲታተም: እርስዎ የ አግድም ገጽ መጨረሻ ከላይ ማስገባት ይችላሉ: ወይንም የ ቁመት መጨረሻ ገጽ በ ግራ ከ ንቁ ክፍል በኩል
ይምረጡ ወረቀት - የ ገጽ መጨረሻ ማጥፊያ በ እጅ የገባ መጨረሻ ለማስወገድ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Sheet - Insert Page Break.
የ ረድፍ መጨረሻ ማስገቢያ (በ አግድም ለ ገጽ መጨረሻ) ከ ተመረጠው ክፍል በላይ
የ አምድ መጨረሻ ማስገቢያ (በ ቁመት ለ ገጽ መጨረሻ) ንቁ ከሆነው ክፍል በ ግራ በኩል
Please support us!