LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ገጽ መጨረሻ እና የ ማተሚያ መጠን በ ወረቀት ውስጥ ማሳያ ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ ይህን ዘዴ ለማጥፋት
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ መመልከቻ - የ ገጽ መጨረሻ
የ ማተሚያ ወረቀት ዝርዝር
ለ ማተሚያ የ ገጽ ቁጥር መግለጫ
የ አገባብ ዝርዝር ለ ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ የያዘው ተግባር ለ ገጽ መጨረሻ ማረሚያ ነው: የሚቀጥሉትን ምርጫም ያካትታል:
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ሁሉንም በ እጅ የ ገቡ መጨረሻዎች ማጥፊያ
የ ተመረጡትን ክፍሎች ወደ ማተሚያ መጠኖች መጨመሪያ
Please support us!