LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ መቀመሪያ መደርደሪያ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: መቀመሪያ ለ ማስገቢያ እና ለ ማረሚያ የሚጠቀሙበት: የ መቀመሪያ መደርደሪያ ዋናው አስፈላጊ መሳሪያ ነው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ መስራት
የ መቀመሪያ መደርደሪያ ለ መደበቅ የ ዝርዝር እቃውን ምልክት ያስወግዱ
የ መቀመሪያ መደርደሪያ የ ተደበቀ ከሆነ: እርስዎ ማረም ይችላሉ ክፍሎች የ ማረሚያ ዘዴ በማስነሳት በ F2. ክፍሎች ካረሙ በኋላ: ለውጦቹን ይቀበሉ ማስገቢያውን በ መጫን: ወይንም ለውጦቹን ላለመቀበል ይጫኑ Esc. ከ ማረሚያ ዘዴ ለ መውጣት Esc መጠቀም ይችላሉ