LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ክፍል ይዞታዎች ማሳያ በ ተለያዩ ቀለሞች: እንደ ሁኔታው አይነት ይለያያል
ማድመቂያ ለ ማስወገድ ዝርዝር ማስገቢያውን ምልክት ያጥፉ
በ ነባር:
በ ክፍሎች ውስጥ የ ጽሁፍ አቀራረብ በ ጥቁር ቀለም ነው: መቀመሪያ በ አረንጓዴ: የ ክፍሎች ቁጥር በ ሰማያዊ: እና የሚጠበቁ ክፍሎች ነጣ ባለ ግራጫ መደብ: አቀራረቡ ቢቀየርም
እነዚህን ቀለሞች ማስተካከል ይቻላል በ :
ይህ ተግባር ንቁ ከሆነ: እርስዎ የ ገለጹት ቀለሞች በ ሰነድ ውስጥ አይታዩም: ተግባሩን ሲያሰናክሉ: በ ተጠቃሚ-የተገለጸው ቀለም እንደገና ይታያል