LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ አምድ ራስጌዎች እና የ ረድፍ ራስጌዎች ማሳያ
የ አምድ እና የ ረድፍ ራስጌዎች ለ መደበቅ የ ዝርዝር ማስገቢያውን ምልክት ያስወግዱ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ መመልከቻ - የ አምድ & ረድፍ ራስጌዎች
የ አምድ እና የ ረድፍ ራስጌዎች መመልከቻ ማሰናዳት ይችላሉ በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መመልከቻ
Please support us!