LibreOffice 24.8 እርዳታ
Opens the Select Sheets dialog to select multiple sheets.
የ ወረቀቶች ዝርዝር በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ: ወረቀት ለ መምረጥ: ይጫኑ: የ ቀስት ቁልፍ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ወረቀት ለማንቀሳቀስ ከ ዝርዝር ውስጥ: ወረቀት ወደ ምርጫ ለ መጨመር: ተጭነው ይያዙ ትእዛዝCtrl የ ቀስት ቁልፍ ተጭነው ይያዙ: በሚጫኑ ጊዜ እና ይጫኑ ክፍተት ማስገቢያውን: የ ወረቀት መጠን ለ መምረጥ: ተጭነው ይያዙ እና ይጫኑ የ ቀስት ቁልፎች