የ ገጽ መጨረሻ ማጥፊያ

ማጥፋት የሚፈልጉትን በ እጅ የገቡ መጨረሻዎችን አይነት ይምረጡ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Sheet - Delete Page Break.


ረድፍ መጨረሻ

የ ረድፍ በ እጅ መጨረሻ ማስወገጃ ከ ንቁ ክፍል በላይ በኩል

የ አምድ መጨረሻ

የ አምድ በ እጅ መጨረሻ ማስወገጃ ከ ንቁ ክፍል ከ ላይ በኩል

Please support us!