Move or Copy a Sheet

ማንቀሳቀሻ ወይንም ወረቀት ኮፒ ማድረጊያ ወደ አዲስ አካባቢ በ ሰነዱ ውስጥ ወይንም ወደ ሌላ ሰነድ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Sheet - Move or Copy Sheet.

From the sheet navigation bar:

Choose Move or Copy Sheet.

From toolbars:

Icon Move or Copy Sheet

Move or Copy Sheet


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርስዎ ክፍሎች ኮፒ አድርገው በሚለጥፉ ጊዜ የ ቀን ዋጋዎች የያዙ በ ተለያዩ ሰንጠረዦች ውስጥ: ሁለቱም የ ሰንጠረዥ ሰነዶች በ ተመሳሳይ የ ቀን መሰረት መሰናዳት አለባቸው: የ ቀን መሰረት የ ተለያየ ከሆነ: የሚታየው ቀን የተለየ ይሆናል!


note

When the Record Changes command is active, you cannot delete or move sheets.


ወደ ሰነድ

የ አሁኑ ወረቀት ወዴት እንደሚንቀሳቀስ ወይንም ኮፒ እንደሚደረግ መጠቆሚያ ይምረጡ - አዲስ ሰነድ - እርስዎ አዲስ አካባቢ መፍጠር ከፈለጉ ለ ወረቀቱ ወዴት እንደሚንቀሳቀስ ወይንም ኮፒ እንደሚደረግ

በቅድሚያ ማስገቢያ

የ አሁኑ ወረቀት ወዴት እንደሚንቀሳቀስ ወይንም ኮፒ እንደሚደረግ ከ ተመረጠው ወረቀት ፊት ለ ፊት - ወደ መጨረሻ ቦታ ማንቀሳቀሻ - ምርጫ የ አሁኑን ወረቀት ወደ መጨረሻ ያደርገዋል

ኮፒ

ኮፒ የሚደረገውን ወረቀት መወሰኛ: ምርጫው ካልተመረጠ: ወረቀቱ ይንቀሳቀሳል ወረቀት ማንቀሳቀስ ነባር ነው

Please support us!