ወረቀት ማጥፊያ

የ አሁኑን ወረቀት ማጥፊያ ማረጋገጫ ከ ተጠየቀ በኋላ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ወረቀት - ወረቀት ማጥፊያ

ለ ወረቀት tab የ እገባብ ዝርዝር መክፈቻ


የ ማስታወሻ ምልክት

ወረቀት ማጥፋት አይችሉም የ ማረሚያ - ለውጦችን መከታተያ - መመዝገቢያ በሚሰራ ጊዜ


አዎ

የ አሁኑን ወረቀት ማጥፊያ

አይ

ንግግር መሰረዣ: ምንም ማጥፋት አልተፈጸመም

Please support us!