LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ተመረጡትን ክፍሎች በሙሉ ማጥፊያ: አምዶችን ወይንም ረድፎችን: ከ ታች ያሉት ክፍሎች ወይንም በ ቀኝ በኩል የጠፉት ክፍሎች ክፍተቱን ይሞላሉ ያስታውሱ የ ተመረጠው ማጥፊያ ምርጫ ይቀመጣል እና እንደገና ይጫናል ንግግሩ በሚቀጥለው ጊዜ ሲጠራ
ይህ ቦታ የያዘው ምርጫ ለ መወሰን ነው ወረቀቶች እንዴት እንደሚታዩ ክፍሎች ከ ጠፉ በኋላ
ክፍተቱን መሙያ በጠፉት ክፍሎች የተፈጠረውን ከ ስሩ ባሉ ክፍሎች
መሙያ የ ውጤት ክፍተት በ ክፍሎቹ ከ ጠፉት ክፍሎች በስተ ቀኝ በኩል
ቢያንስ አንድ ክፍል ከ ተመረጠ በኋላ: ከ ወረቀቱ ላይ ጠቅላላ ረድፍ ማጥፊያ
ቢያንስ አንድ ክፍል ከ ተመረጠ በኋላ: ከ ወረቀቱ ላይ ጠቅላላ አምድ ማጥፊያ