Clear Cells

የሚጠፋውን ይዞታዎች መወሰኛ ከ ንቁ ክፍል ውስጥ ወይንም ከ ተመረጠው የ ክፍል መጠን ውስጥ በርካታ ወረቀቶች ከ ተመረጡ: ሁሉም የ ተመረጡት ወረቀቶች ላይ ተፅእኖ ይፈጥራል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

ይምረጡ ወረቀት - ክፍሎች ማጽጃ

From the context menu:

Choose Clear Contents.

From toolbars:

Icon Clear Cells

Clear Cells

From the keyboard:

Backspace


tip

ይህን ንግግር እንዲሁም መጥራት ይቻላል በ መጫን የ ኋሊት ደምሳሽን መጠቆሚያው በ ክፍል ውስጥ ከ ጀመረ በኋላ በ ወረቀቱ ውስጥ


tip

ማጥፊያን ሲጫኑ ይዞታውን ያጠፋል ምንም ንግግር ሳይጠራ ወይንም አቀራረቡን ሳይቀይር


tip

ይጠቀሙ መቁረጫ በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ይዞታዎችን ለማጥፋት እና ለ አቀራረብ ያለ ምንም ንግግር


ምርጫዎች

ይህ ቦታ የሚዘረዝረው ምርጫ የ ጠፉ ይዞታዎችን ነው

ሁሉንም ማጥፊያ

ከ ተመረጠው የ ክፍል መጠን ውስጥ ሁሉንም ይዞታዎች ማጥፊያ

ጽሁፍ

ጽሁፍ ብቻ ማጥፊያ: አቀራረብ: መቀመሪያ ቁጥሮች እና ቀኖች ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም

ቁጥሮች

ቁጥር ብቻ ማጥፊያ: አቀራረብ እና መቀመሪያ እንደ ነበር ይቀራል

ቀን & ሰአት

ቀን እና የ ሰአት ዋጋዎች ብቻ ማጥፊያ: አቀራረብ: ጽሁፍ: ቁጥሮች እና መቀመሪያ እንደ ነበር ይቀራል

መቀመሪያ

መቀመሪያ ማጥፊያ: ጽሁፍ: ቁጥር: አቀራረብ እና ቀን እንደ ነበር ይቀራል

አስተያየቶች

ወደ ክፍሎች የተጨመረውን አስተያየት ማጥፊያ: ሁሉም ሌሎች አካሎች አይቀየሩም

አቀራረብ

ወደ ክፍሎች የተጨመረውን ባህሪ ማጥፊያ: ሁሉም ሌሎች ይዞታዎች አይቀየሩም

እቃዎች

እቃዎች ማጥፊያ: ሁሉም የ ክፍሉ ይዞታዎች አይቀየሩም

Please support us!