Fill Random Numbers

የ ክፍል መጠን ይሞላል ራሱ በራሱ የ መነጨ የ ሀሰት በ ደፈናው ቁጥሮች በ ተመረጠው ስርጭት ተግባር እና ደንቦች መሰረት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Sheet - Fill Cells - Fill Random Number


ዳታ

የ ክፍሉ መጠን

የ ክፍሎች መጠን መግለጫ ለ መሙያ በ ደፈናው ቁጥሮች: እርስዎ ቀደም ብለው መጠን መርጠው ከ ነበረ: እዚህ ይታያል

በ ነሲብ ቁጥር አመንጪ

ስርጭት

የ ስርጭት ተግባር ለ በደፈናው ቁጥር ማመንጫ

ዋጋ ያላቸው ስርጭቶች እና ደንቦቻቸው

ስርጭት

ደንቦች

ተመሳሳይ

  • አነስተኛ: የ ናሙናው አነስተኛ ዋጋ

  • ከፍተኛ: የ ናሙናው ከፍተኛ ዋጋ

ተመሳሳይ ኢንቲጀር

  • አነስተኛ: የ ናሙናው አነስተኛ ዋጋ

  • ከፍተኛ: የ ናሙናው ከፍተኛ ዋጋ

መደበኛ

  • አማካይ: የ መደበኛ ስርጭቱ አማካይ ዋጋ

  • መደበኛ ልዩነት: መደበኛ ልዩነት ለ መደበኛ ስርጭት

warning

አማካይ እና መደበኛ ልዩነት ለ መነጩት ቁጥሮች እኩል ላይሆን ይችላል ከ አማካይ ጋር እና ከ መደበኛ ልዩነት ጋር በ ንግግር በ ገባው ውስጥ


ኮቺ

  • መካከለኛ: የ ዳታ መካከለኛ ወይንም የ አካባቢ ደንብ

  • ሲግማ: የ መለኪያ ደንብ

warning

መካከለኛ እና ሲግማ ለ መነጩት ቁጥሮች እኩል ላይሆን ይችላል ከ ዳታ ጋር በ ንግግር በ ገባው ውስጥ


ቤርኖሊ

  • ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው

ባይኖሚያል

  • ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው ለ እያንዳንዱ ሙከራ

  • የ ሙከራዎች ቁጥር: የ ሙከራው ጠቅላላ የ ሙከራዎች ቁጥር

ቺ ስኴርድ

  • የ Nu ዋጋ: አሉታዊ ኢንቲጀር ነው የሚወስን የ ቁጥር የ ዲግሪዎች ነፃነት

ጂኦሜትሪክ

  • ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው ለ እያንዳንዱ ሙከራ

አሉታዊ ባይኖሚያል

  • ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው ለ እያንዳንዱ ሙከራ

  • የ ሙከራዎች ቁጥር: የ ሙከራው ጠቅላላ የ ሙከራዎች ቁጥር

Poisson

  • Mean: The mean of the Poisson distribution.


ምርጫዎች

መነሻ ማስተካከያ ማስቻያ

የ መጀመሪያ ዋጋ ለ በደፈናው ቁጥር አመንጪ ማሰናጃ ለታወቀው ዋጋ መነሻ

Seed

የ ዋጋ ማሰናጃ ለ ማስጀመር የ በ ደፈናው ቁጥር አመንጪ algorithm. የሚጠቅመው ለ ማስጀመር ነው (seed = ዘር) የ በ ደፈናው ቁጥር አመንጪ እንደገና ለ መፍጠር ተመሳሳይ ቅደም ተከተል ለ ሀሰት በ ደፈናው ቁጥር አመንጪ: ይወስኑ አዎንታዊ ኢንቲጀር ቁጥር (1, 2, ...) ለ መፍጠር የ ተወሰነ ቅደም ተከተል: ወይንም ሜዳውን ባዶ ይተዉት እርስዎ ይህን የ ተለየ ገጽታ መጠቀም ካልፈለጉ

ማጠጋጊያ ማስቻያ

Round the number to a given number of Decimal Places.

የ ዴሲማል ቦታዎች

የ ዴሲማል ቦታዎች ቁጥር ለ መነጨው ቁጥር

Please support us!