በተከታታይ መሙያ

ራሱ በራሱ ተከታታይ በ ምርጫ በዚህ ንግግር ውስጥ ያመነጫል: አቅጣጫ: ጭማሪ: የ ሰአት መለኪያ እና የ ተከታታይ አይነቶች ይወስናል

የ ማስታወሻ ምልክት

ተከታታይ ከ መሙላት በፊት መጀመሪያ የ ክፍል መጠን ይምረጡ


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ወረቀት - ክፍል መሙያ - ተከታታይ


ራሱ በራሱ በ ተከታታይ እንዲቀጥል የ መጨረሻ ደንቦችን: ይምረጡ የ በራሱ መሙያ ምርጫ ከ ከፈቱ በኋላ በ ተከታታይ መሙያ ንግግር

አቅጣጫ

የ ተከታታይ አቅጣጫ መፍጠሪያ መወሰኛ

ታች

ከ ላይ ወደ ታች ተከታታይ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን ለ አምድ በ መጠቀም የ ተገለጸ ጭማሪ ለ መጨረሻ ዋጋ

በ ቀኝ

ከ ግራ ወደ ቀኝ ተከታታይ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን በ መጠቀም የ ተገለጸ ጭማሪ ለ መጨረሻ ዋጋ

ከ ላይ

ወደ ላይ ተከታታይ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን ለ አምድ በ መጠቀም የ ተገለጸ ጭማሪ ለ መጨረሻ ዋጋ

በ ግራ

ከ ቀኝ ወደ ግራ ተከታታይ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን በ መጠቀም የ ተገለጸ ጭማሪ ለ መጨረሻ ዋጋ

የ ተከታታይ አይነቶች

መግለጫ የ ተከታታይ አይነት ይምረጡ የ ቀጥተኛ: እድገት: ቀን እና በራሱ መሙያ.

ቀጥተኛ

የ ተወሰነ ጭማሪ እና የ መጨረሻ ቀን በመጠቀም ተከታታይ ቀጥተኝ ቁጥር መፍጠሪያ

እድገት

የ ተወሰነ ጭማሪ እና የ መጨረሻ ቀን በመጠቀም ተከታታይ እድገት መፍጠሪያ

ቀን

የ ተወሰነ ጭማሪ እና የ መጨረሻ ቀን በመጠቀም ተከታታይ ቀን መፍጠሪያ

በራሱ መሙያ

ተከታታይ ፎርሞች መፍጠሪያ በ ወረቀት ውስጥ በራሱ መሙያ ተግባር መግለጫ ይወስዳል ከ ዝርዝር ማስተካከያ ውስጥ: ለምሳሌ: በማስገባት ጥር በ መጀመሪያው ክፍል ውስጥ: ተከታታዩ የሚፈጸመው የ ተገለጸውን ዝርዝር በ መጠቀም ነው ከ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ዝርዝር መለያ

በራሱ መሙያ ለ መፈጸም ተከታታይ ዋጋዎች የ ተገለጸ ድግግሞሽ በ መጠቀም: ተከታታይ 1,3,5 ራሱ በራሱ ይፈጽማል በ 7,9,11,13, እና ወዘተ: የ ቀን እና ሰአት ተከታታይ እንደሁም ይፈጸማል: ለምሳሌ: ከ 01.01.99 እና 15.01.99, ክፍተት 14 ቀኖች ተጠቅሟል

ራሱ በራሱ ዳታ መሙያ አጠገቡ ያለውን ክፍሎች መሰረት ባደረገ

ሰአት መለኪያ

እርስዎ በዚህ ቦታ ውስጥ የሚፈለገውን የ ሰአት መለኪያ መግለጽ ይችላሉ: ይህ ቦታ ንቁ የሚሆነው የ ቀን ምርጫ ከ ተመረጠ ነው በ ተከታታይ አይነት ቦታ ውስጥ

ቀን

ይጠቀሙ የ ቀን ተከታታይ አይነት እና ይህን ምርጫ ለ መፍጠር ተከታታይ ሰባት ቀኖች ለ ሳምንት: መለኪያ ለ ጭማሪ ቀን ነው

የ ስራ ቀን

ይጠቀሙ የ ቀን ተከታታይ አይነት እና ይህን ምርጫ ለ መፍጠር ተከታታይ አምስት የ ስራ ቀኖች: መለኪያ ለ ተጨማሪ ቀን ነው

ወር

ይጠቀሙ የ ቀን ተከታታይ አይነት እና ይህን ምርጫ ለመፍጠር ተከታታይ ስሞች የትኛው መለኪያ ለ ጭማሪዎች ወር ነው

አመት

ይጠቀሙ የ ቀን ተከታታይ አይነት እና ይህን ምርጫ ለ መፍጠር ተከታታይ የትኛው መለኪያ ለ ተጨማሪ አመት ነው

መጀመሪያ ዋጋ

የ ተከታታይ ማስጀመሪያ ዋጋ መወሰኛ ይጠቀሙ ቁጥሮች: ቀኖች ወይንም ሰአቶች

መጨረሻ ዋጋ

የ ተከታታይ መጨረሻ ዋጋ መወሰኛ ይጠቀሙ ቁጥሮች: ቀኖች ወይንም ሰአቶች

ጭማሪዎች

ይህ ደንብ "ጭማሪ" የሚያመለክተው የተሰጠው ዋጋ የሚጨምረበትን ነው ዋጋ መወሰኛ የ ተመረጠው ተከታታይ አይነት የሚጨምርበትን በ ደረጃ ማስገቢያ መፈጸም ይችላሉ በ ቀጥታ እድገቱ ወይንም ተከታታይ የ ቀን አይነቶች ከ ተመረጡ

Please support us!