ወረቀቶች መሙያ

ወረቀቶች ለ ማስተላለፊያ ምርጫ መወሰኛ ወይንም የ ተወሰነ ወረቀት መጠን ወደ ተመሳሳይ ክፍል በ ሌላ በ ተመረጠ ወረቀት ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ወረቀት - ክፍል መሙያ - ወረቀት


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ዝርዝር ትእዛዝ ንቁ የሚሆነው እርስዎ ከ መረጡ ነው ቢያንስ ሁለት ወረቀቶች በ ሰነድ ውስጥ


በርካታ ወረቀቶች ለ መምረጥ: ይጫኑ እያንዳንዱን tab ተጭነው ይዘው ወይንም Shift.

ቦታ ኮፒ ማድረግ ሲነፃፀር ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ: እርስዎ ማጣራት ይችላሉ አንዳንድ መረጃዎች እና ዋጋዎችን ማስላት

ወረቀት መሙያ

ይህ ንግግር ተመሳሳይ ነው ከ የ ተለየ መለጠፊያ ንግግር ጋር: እርስዎ ተጨማሪ ምክሮች የሚያገኙበት

Please support us!