LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተመረጠውን መጠን መሙያ ቢያንስ በ ሁለት አምዶች: በ ሩቅ ግራ የ ክፍል ይዞታዎች መጠን
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Sheet - Fill Cells - Fill Right.
Fill Right
አንድ ረድፍ ብቻ ከ ተመረጠ ከ መጠን ውስጥ: የ ሩቅ ግራ ክፍል ይዞታዎች ኮፒ ይደረጋሉ ለሁሉም ለ ተመረጡት ክፍሎች: እርስዎ በርካታ ክፍሎች ከ መረጡ: እያንዳንዱ የ ሩቅ ግራ ክፍሎች ኮፒ ይደረጋሉ ወደ ክፍሎች በ ቀኝ በኩል ውስጥ
Please support us!