ከ ታች

የ ተመረጠውን መጠን መሙያ ቢያንስ በ ሁለት ረድፎች: በ ላይኛው የ ክፍል ይዞታዎች መጠን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ወረቀት - ክፍል መሙያ


የ ተመረጠው መጠን አንድ ብቻ አምድ ካለው: ከ ላይ በኩል ያለው ክፍል ይዞታዎች ኮፒ ይደረጋሉ ወደ ሁሉም ለሎች: በርካታ አምዶች ከ ተመረጡ: ተመሳሳይ ከ ላይ በኩል ያለው ኮፒ ይደረጋል

Please support us!